Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮ- ጂቡቲ የባቡር መስመር በሚያልፍባቸው የአፋር ክልል አካባቢዎችን አስመልክቶ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጂቡቲ የምድር ባቡር አክሲዮን ማህበር ስራ አስፈጻሚ ታከለ ዑማ (ኢ/ር) ከአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ጋር ኢትዮ- ጂቡቲ የባቡር መስመር በሚያልፍባቸው የክልሉ አካባቢዎች ላይ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ተወያይተዋል፡፡…

የኮሪደር ልማት ማለት ኢትዮጵያን የሚመጥን ከተማ መገንባት ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪደር ልማት ማለት ኢትዮጵያን የሚመጥን ከተማ መገንባት ማለት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኮሪደር ልማትን በተመለከተ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ማብራሪያ÷ ኮሪደር ልማት…

መንግስት አሁንም ያለው አቋም ግጭቶችና አለመግባባቶች በሰላም እንዲፈቱ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት አሁንም ያለው አቋም ግጭቶች እና አለመግባባቶች በሰላም እንዲፈቱ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ሰላምና ደህንነትን በተመለከተ ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች…

የዋጋ ግሽበት ወደ 17 በመቶ ዝቅ ብሏል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የነበረው የዋጋ ግሽበት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየቀነሰ ባለፈው ዓመት ከነበረበት 26 በመቶ ወደ 17 በመቶ ዝቅ ማለቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ…

ከዚህ ዓመት ጀምሮ የምናንሠራራበት ጊዜ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዚህ ዓመት ጀምሮ እንደ ሀገር የምናንሠራራበት ጊዜ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡ በሰጡት ምላሽ ካነሷቸው ዋና…

አቶ አህመድ ሺዴ ከእንግሊዝ የልማት ሚኒስትር እና ከጀርመን የኢኮኖሚ ትብብር እና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ከእንግሊዝ የልማት ሚኒስትር እና ከጀርመን የኢኮኖሚ ትብብር እና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ከተመራ ልዑክ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል፡፡ ከአለም ባንክና ከአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አመታዊ ስብሰባ ጎን…

አሊባባ ግሎባል ኢኒሼቲቭ አካዳሚውን በኢትዮጵያ ሊከፍት ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሊባባ ግሎባል ኢንሼቲቭ በኤሌክትሮኒክ ንግድ(E- commerce) ስልጠና መስጠት የሚያስችለውን ግሎባል አካዳሚ በኢትዮጵያ ሊከፍት መሆኑን አስታውቋል። ኢኒሼቲቩ ከዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ኢትዮጵያ ማህበር ጋር በመተባበር በኤሌክትሮኒክ ንግድ ዘርፍ…

የኢትዮጵያ የመሬት ፍትህ አመላካች ሰነድ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍትህ ሚኒስቴር ከሄግ ኢኖቬሽን የህግ ተቋም ጋር በመተባበር ከመሬት ጋር የተያያዙ ግጭቶችን ለመፍታት የሚያስችል ልምድና ተሞክሮን የያዘ የኢትዮጵያ የመሬት ፍትህ አመላካች ሰነድ ተዘጋጅቶ ዛሬ ተመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ከፍተኛ የመንግስት…

ናኢም ቃሲም የሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን መሪ ሆኖ ተመረጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊባኖስ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ ናኢም ቃሲምን የቡድኑ መሪ አድርጎ መርጧል፡፡ ሂዝቦላህ የቡድኑ መሪ የነበረው ሃሰን ናስራላህ በቅርቡ በእስራኤል ጦር ጥቃት መገደሉን ተከትሎ ነው ናኢም ቃሲምን የቡድኑ መሪ አድርጎ የመረጠው፡፡ የ71 ዓመቱ…

ከግለሰቦች የተያዘ አደንዛዥ ዕጽ ቀንሶ በመሰወር የተከሰሰው የፖሊስ አባል በጽኑ እስራትና ገንዘብ ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከግለሰቦች የተያዘን አደንዛዥ ዕጽ ቀንሶ ሰውሯል በሚል የተከሰሰው የፖሊስ አባል በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጥቷል፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ረዳት…