Fana: At a Speed of Life!

የባሕር በር ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ልማት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር በር ለማንኛውም ሀገር ከኢኮኖሚ፣ ከንግድ፣ ከደህንነት እና ከዓለም አቀፍ ግንኙነት አንፃር እጅግ ወሳኝ ሀብት ነው። በዓለም ላይ አብዛኛው የዓለም ንግድ በባህር መጓጓዣ ስለሚከናወን፣ የባህር በር ያላቸው ሀገራት ከፍተኛ የኢኮኖሚ ተወዳዳሪነትን…

ለአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የተደረገው ዝግጅት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ ከ800 ሚሊየን በላይ ችግኝ የመትከል መርሐ ግርብ የፊታችን ሰኞ ይካሄዳል፡፡ የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብሩን በስኬት ለማከናወንም ሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳድሮች አስፈላጊውን ዝግጅት…

ከለውጡ በፊት ከአማራ ፖለቲከኞች ጋር ትርክትን በማደስና ግድግዳ በማፍረስ ጉዳይ እንመክር ነበር – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከለውጡ በፊት ከአማራ ፖለቲከኞች ጋር ትርክትን በማደስና ግድግዳ በማፍረስ ጉዳይ ላይ ያተኮሩ ውይይቶች ይደረጉ ነበር አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ጋር በፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና…

የአየር ንብረት ለውጥ መዘዝ በአውሮፓ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአየር ንብረት ለውጥ በመላው አውሮፓ ከፍተኛ ሰብዓዊ ቀውስ እያስከተለ ይገኛል፡፡ በአህጉሪቱ በተለይም ጀርመን፣ ፈረንሳይ፣ እንግሊዝ፣ ቤልጂዬም፣ ኔዘርላንድስ እና ስፔን በሰኔ ወር መጨረሻ አካባቢ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎቻቸው በከፍተኛ ሙቀት…

ኢትዮጵያ ሁለተኛ ቤታችን ናት – የአፍሪካ ቼዝ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ቼዝ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት በርናንድ ዋስዋ ዋንጃላን ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን ሁለተኛ ቤታችን ናት አሉ፡፡ የአፍሪካ ቼዝ ኮንፌዴሬሽን 10ኛ ዓመታዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በጉባዔው ኬኒያዊው በርናንድ ዋስዋ…

የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን በእመርታ ለማስቀጠል ይሰራል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን በእመርታ ለማስቀጥል በትኩረት ይሰራል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ እንዳሉት ÷ የብሔራዊ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን…

ትኩረት የሚሻው ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል የሚመለከታቸው አካላት በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል አለ ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት። ዓለም አቀፍ ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር መከላከል ቀን "ከማጭበርበሩ ጀርባ ያለው ወጥመድ" በሚል መሪ ሃሳብ…

በ2018 በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ 607 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት ዓመት ከአምራች ዘርፉ ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች 607 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል አለ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር። ሚኒስቴሩ በአምራች ዘርፉ የተሻለ የወጪ ንግድ አፈጻጸም ካሳዩ አምራቾች ጋር እየተወያየ ነው፡፡…

የብሩንዲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሩንዲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ኤድዋርድ ቢዚማና (ዶ/ር) በ49ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚዎች ም/ቤት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

ኢትዮጵያ በአይነቱ ለየት ያለ የሎጂስቲክስና የኮሙኒዩኬሽን ሲምፖዚየም ልታካሂድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአህጉሪቱ ከፍተኛ ትኩረት የሚስበውን የ2026 የአፍሪካ ሎጂስቲክስና ኮሙኒኬሽን ሲምፖዚየም ታስተናግዳለች አለ መከላከያ ሚኒስቴር። ከነገ ሐምሌ 20 እስከ 25 በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ በተገለጸው በዚህ ሲምፖዚየም ላይ…