የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ25 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ amele Demisew Jul 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2018(ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ከ25 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ በጀት በማጽደቅ መደበኛ ጉባኤውን አጠናቅቋል። የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ አቶ ዚያድ አብዱላሂ የበጀት ዓዋጁን ባቀረቡበት ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአካባቢ ሥነ ምኅዳር ደህንነትን እየጠበቀ ያለው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር amele Demisew Jul 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2018(ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የአካባቢ ሥነምኅዳር ደኅንነትን ለማረጋገጥ ጉልህ ሚና እየተጫወተ ነው አለ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ስትራቴጂክና ከፍተኛ አመራሮች በብሔራዊ ደኅንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና “ህገ ወጡ ህወሓት ይሙት፤ ፍቀዱለት” amele Demisew Jul 24, 2026 0 የፍርስራሹ ህወሓት ቡድን የጦርነት ዛር ተነስቷል። ደም ካልጠጣ የማይረካው ጨካኝ ስብስብ ምድር ጠባው፤ ሰማይ ካልቧጠጥኩ እያለ ነው። የትግራይ ክልልን ህዝብና መዋቅር አግቶ ይዞ፤ እልቂት እና ጦርነት ማወጅን የሰርክ ተግባሩ አድርጓል። የትግራይ ህዝብ ጦርነት በቃኝ፤ ሰላም ይሁን እያለ ተማጽኖውን…
ቢዝነስ ከሆርቲካልቸር ወጪ ንግድ 490 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ amele Demisew Jul 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት ዓመት ከሆርቲካልቸር ወጪ ንግድ 490 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡ ሚኒስቴሩ የ2018 በጀት ዓመት የሆርቲካልቸር ወጪ ንግድ አፈፃፀም እና የ2019 ዕቅድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክሩ የህዝቡን አንድነት በማጠናከር ሰላምና ልማትን ያረጋግጣል amele Demisew Jul 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሰላ ከተማ ነዋሪዎች በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ሀገራዊ ምክክር የህዝቡን አንድነት በማጠናከር ሰላምና ልማትን ያረጋግጣል አሉ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ መካሄድ መጀመሩ ይታወቃል። ምክክሩ አጀንዳዎችን…
ፋና ስብስብ ፋና 80 የምዕራፉ 5ኛ ሳምንት ውድድር በመጪው እሁድ ይካሄዳል amele Demisew Jul 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን መልኮች የሚታዩበት ፋና 80 ምዕራፍ አምስት 5ኛ ሳምንት ውድድር በመጪው እሁድ ቀጥሎ ይካሄዳል። በሳምንቱ የምድብ 1 ስድስት ቡድኖች ይፎካከራሉ። በዘመናዊ ዳንስ ዘርፍ ነፀብራቅ፣ ቲ ተስፋ፣ ዩኒክ እና ዘውድ ዘመናዊ የዳንስ ቡድኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ችግኝ ለትውልድ የሚተላለፍ ተግባር ነው amele Demisew Jul 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የሚከሰቱ ተፈጥሮአዊ ተፅዕኖዎችን ለመቋቋም፣ የደን ሽፋንን ለማሳደግ እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ኢትዮጵያ የቀረፀችው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በአሁኑ ወቅት እምርታ እያስመዘገበ ይገኛል። በዛሬው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2018 በጀት ዓመት ከታቀዱት ስትራቴጂክ አቅዶች ከ96 በመቶ በላይ መፈጸም ተችሏል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ amele Demisew Jul 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በ2018 በጀት ዓመት ከታቀዱት ስትራቴጂክ አቅዶች ከ96 በመቶ በላይ ተሳክተዋል አሉ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ የከተማ አስተዳደሩ የ2018 በጀት ዓመትና የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመላው ኢትዮጵያውያን የተላለፈ መልዕክት amele Demisew Jul 19, 2026 0 በሀገራችን ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተከናወነ ያለውና ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው እጅግ መሰረታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ የሚመካከሩበት ታሪካዊ የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ እንዲሳካ ዜጎች ራሳቸውን ከሀሰተኛ መረጃ በመጠበቅ እና በኮሚሽኑ ላይ ሙሉ እምነት በማሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክሩ የሀገርን ሕልውና ለማስቀጠል ወሳኝ ታሪካዊ ዕድል ነው amele Demisew Jul 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን፣ አለመግባባቶችን በሰላማዊ ውይይት ለመፍታትና የሀገር አንድነትን ለማጠናከር ዋነኛ መፍትሄ ነው፡፡ የፌደሬሽን ም/ቤት ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ በላይ ወዲሾ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ…