Fana: At a Speed of Life!

የሰላም አማራጭን በማይቀበሉ አካላት ላይ አስፈላጊው ርምጃ ይወሰዳል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል አስተማማኝ ሰላምና የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በተከናወኑ ተግባራት ተጨባጭ ውጤት ተመዝግቧል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። የጨፌ ኦሮሚያ 5ኛ ዓመት 6ኛ የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባዔ በአዳማ ጨፌ አዳራሽ…

የጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጨፌ ኦሮሚያ 5ኛ ዓመት 6ኛ የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባዔ በአዳማ ጨፌ አዳራሽ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው ባለፉት አምስት ዓመታት በክልሉ የተከናወኑ የልማት ሥራዎች አንዲሁም የ2018 ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ…

የህልውና ጉዳይ!

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በታሪክ አጋጣሚ ህዝባዊ እና ህጋዊ ውክልና በሌለው ቡድን የባሕር በሯን አጥታለች። በዚህም ምክንያት ልማቷ በሚፈለገው ልክ እንዳያድግ ማነቆ ከመሆኑ ባለፈ እጅግ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚያስፈልጋቸውን የብሔራዊ ደህንነቷን የተመለከቱ…

የምክክር ጉባዔው ኢትዮጵያ በገዛ እጇ አዲስ ታሪክ የምትጽፍበት ታሪካዊ አጋጣሚ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የሚያኮሩ ባህሎች፣ የብዝሃ ውበት ባለቤት ብትሆንም ያለፈችባቸው የታሪክ ገጾች በሙሉ ግን በስምምነት የተሞሉ አልነበሩም። ትውልድ ያሻገሩ በርካታ በጎ እሴቶች እንዳሉ ሁሉ፣ ዛሬም ድረስ ሀገራዊ አንድነትንና ዘላቂ ሰላምን የሚፈትኑ የታሪክ…

ዓለም አቀፍ የደህንነት ፎረም ልዑካን አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2018 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የደህንነት ፎረም ልዑካን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግቢ በመገኘት አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል፡፡ በችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ የፓርላማ የመረጃ እና ደህንነት ፎረም መስራች እና ሊቀመንበር ሮበርት ፒተንገርን ጨምሮ ዓለም አቀፍ የደህንነት…

የምክክር ጉባዔውን ሒደት አስመልክቶ ገለጻ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለምክክር ጉባዔው ተሳታፊዎች የጉባዔውን ሒደት አስመልክቶ ገለጻ እየሰጠ ነው፡፡ ገለጻው የጉባዔው ተሳታፊዎች በሚያደርጉት የምክክር ሒደት መከተል ያለባቸውን መርሕ እንዲተገብሩ የሚያስችል መሆኑ ተመላክቷል። ከዚህ…

ለሶስት የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2018 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለሶስት አዳዲስ የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፈቃድ ሰጥቷል፡፡ ፕራይዝዎርዝ ኢንቨስትመንት ባንክ አ.ማ በኢንቨስትመንት ባንክ ዘርፍ ፈቃድ ከተሰጣቸው የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች መካከል አንዱ ነው፡፡…

አቶ ቸሩጌታ ገነነ የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አቶ ቸሩጌታ ገነነ የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾመዋል። አቶ ቸሩጌታ ገነነ ወደ ሌላ የሥራ ሃላፊነት ከተዛወሩት የቀድሞ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው ጋር የሥራ ርክክብ አድርገዋል። ላለፉት ሁለት ዓመታት የሰላም…

የባህር በር ተደራሽነት፡ የኢትዮጵያ የልማት ቁልፍ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህር በር ተደራሽነት በዘመናችን ከኢኮኖሚ እድገት፣ ከብሔራዊ ደህንነት፣ ከንግድ እና ከክልላዊ ትስስር ጋር በጥብቅ የተያያዘ ጉዳይ ሆኗል። በተለይም ከ120 ሚሊየን በላይ ሕዝብ ላላት ኢትዮጵያ የባህር በር ተደራሽነት የቀን ፖለቲካ ክርክር ሳይሆን…

ከ3 ሚሊየን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ያደረገው የገጠር ትስስርና ተደራሽነት ፕሮግራም…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በገጠር ትስስርና ተደራሽነት ለምግብ ዋስትና ፕሮግራም ከ3 ሚሊየን በላይ ዜጎች ተጠቃሚ ሆነዋል አሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፡፡ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የገጠር ትስስርና ተደራሽነት ለምግብ ዋስትና ፕሮግራም የፌዴራል…