ስፓርት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 7 ጨዋታዎች ይደረጋሉ betelhem girma Sep 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአራተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት 7 ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚህም ምሽት 4 ሰዓት ላይ አርሰናል ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ከሰንደርላንድ ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ በሊጉ እስካሁን ድረስ ሁሉንም ጨዋታዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የማንሠራራት ዘመን አዲስ ምዕራፍ betelhem girma Sep 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዘመናት ስለ ኢትዮጵያ የሚጻፉ የታሪክ መዛግብት ሀገሪቱን ተቃርኖ በሞላበት ትርክት ይገልጿት ነበር። “የምሥራቅ አፍሪካ የውሃ ማማ” እየተባለች በምድረ-በዳ ጥም የምትቃጠል፤ “የዓባይ ወንዝ ዋና ምንጭ” ሆና ሳለች በጨለማ የምትማቅቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለቃል ታምኖ በተግባር መጽናት፤ የመደመር መንግሥት መገለጫ betelhem girma Sep 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያውያን ዘንድ ለቃል ትልቅ ቦታ ይሰጣል፤ ስነ ቃሎች ሳይቀር ለቃል የምሰጠውን ቦታ የሚሳዩ ናቸው፡፡ የተናገሩት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ ይባላል፤ ለቃል ምን ያህል ቦታ እንደምንሰጥ ከዚህ የላቀ ማሳያ አይኖርም፡፡ የትናንት ተግባር ለዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህንድ እና ኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ወዳጅነታቸውን ወደ አዲስ የትብብር ዘርፎች እያሸጋገሩ ነው – የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ betelhem girma Sep 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ህንድ እና ኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ወዳጅነታቸውን ወደ አዲስ የትብብር ዘርፎች እያሸጋገሩ ነው አሉ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ፡፡ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሕንድ ጥልቅ ታሪካዊ ትስስርና የዘመናት የባህል ግንኙነት አላቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) betelhem girma Sep 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ሕንድ ጥልቅ ታሪካዊ ትስስርና የዘመናት የባህል ግንኙነት አላቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ከህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር ተወያዩ betelhem girma Sep 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከብሪክስ ጉባዔ ጎን ለጎን ከሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር የሁለቱን ሀገራት አጋርነት ማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ betelhem girma Sep 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡ እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ betelhem girma Sep 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡
የሀገር ውስጥ ዜና betelhem girma Sep 10, 2026 0 የዲጂታል ሕዳሴ - ለዘመናዊ ኑሮ እና ኢኮኖሚ ግንባታ አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራት ራሳቸውን ለማብቃት በሚያደርጉት ጥረት ውስጥ አገልግሎትን በጥራትና በቅልጥፍና ማድረስ፣ ዜጎችን በቴክኖሎጂ እውቀት ማብቃት ላይ መስራት በጠቅላላው ኢኮኖሚውን በዲጂታል ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የስንዴ ምርት የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ፤ የግብርናው ዘርፍ እመርታ ማሳያ betelhem girma Sep 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የስንዴ ፕሮግራም ምርታማነትን በመጨመር፣ የመስኖ ሥርዓትን በማስፋትና የዘር አቅርቦት ሥርዓትን በማጠናከር የሀገሪቱን በምግብ ራስን የመቻል ጉዞ አጠናክሯል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አለማምረት በሌሎች ሰዎች በጎ ፈቃድ…