Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እንደ ሕዳሴ ግድብ የባሕር በር ጥያቄዋንም ማሳካት የምትችል ታላቅ ሀገር ናት – ኡስታዝ ጀማል በሽር

አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እንደ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ሁሉ የባሕር በር ጥያቄዋን በውጤታማነት ማሳካት የምትችል ታላቅ ሀገር ናት አሉ የዓባይ ንጉሶች ሚዲያ ባለቤት ኡስታዝ ጀማል በሽር። የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሀገሪቱ የውሃ ሀብቶቿን በራሷ አቅም አልምታ…

ጳጉሜና ኢትዮጵያ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ የዘመን አቆጣጠር፣ የጽሑፍ ሥርዓት እና የቀን መቁጠሪያ ካላቸው ጥቂት የዓለም ሀገራት አንዷ ነች። ይህ የዘመን አቆጣጠር የሀገሪቱን ጥንታዊ ሥልጣኔ እና የነፃነት ታሪክ ከሚያበስሩ ቋሚ ቅርሶች መካከል ግንባር ቀደሙ ነው።…

የአፍሪካን የኢኮኖሚ ውህደት ለማፋጠን የድንበር ላይ አሰራሮችን ማሳለጥ ይገባል – የአፍሪካ ሕብረት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካን የኢኮኖሚ ውህደት ለማፋጠን የሀገራትን የድንበር ላይ አሰራሮችን የሚያሳልጥ ተጨባጭ እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል አለ የአፍሪካ ሕብረት። በአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን እና በዓለም ባንክ ተዘጋጅቶ “አፍሪካን ማቀናጀት፤ ከተበታተኑ ትስስሮች ወደ…

ፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር ነገ ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ላምሮት በምዕራፍ 23 ከምድብ ሁለት 6 ተወዳዳሪዎች ጋር በነገው ዕለት ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል። በነገው ውድድር የምድብ ሁለት ተወዳዳሪዎች ከዛየን ባንድ ጋር በሁለት ዙር ውድድራቸውን ያቀርባሉ። በምዕራፉ ፍፃሜ የሚቀሩ አራት ተወዳዳሪዎች…

የግብፅ ታሪካዊ ሴራ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር መተኪያ የሌላት፣ የማንነትና የነጻነት መገለጫ ናት። ኢትዮጵያውያን በየዘመናቱ የገጠሟቸውን ሀገራዊና ውጫዊ ፈተናዎች አልፈው ታሪካቸውንና ሉዓላዊነታቸውን አስከብረው ቆይተዋል። በታሪክ ሂደት ውስጥ የሀገሪቱን የልማትና የጂኦ ፖለቲካዊ…

በፋና 80 ምዕራፍ 5 ከስምንቱ ቡድኖች ቀድመው የሚሰናበቱት እነማን ይሆኑ?

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፋና 80 ምዕራፍ 5 ውድድር ከነበሩት 16 ቡድኖች መካከል ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ የቻሉት ስምንቱ ብቻ ቀርተዋል። ለምዕራፍ 5 ፍጻሜ ለመድረስ ከምድብ አንድ ቲ ተስፋ ዘመናዊ ዳንስ ቡድን፣ ነፀብራቅ ዘመናዊ ዳንስ ቡድን፣ ዘውድ ዘመናዊ ዳንስ ቡድን…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን መከበር የሕዝቦችን ትስስር ለማጠናከር ዕድል ፈጥሯል – አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን መከበር የሕዝቦችን ትስስር ለማጠናከርና ቱባ ባህሎችና እሴቶች እንዲታወቁ ዕድል ፈጥሯል አሉ የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፡፡ በጅማ ከተማ የሚከበረውን 21ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣…

የትግራይ ህዝብ በሕገ-ወጡ ሕወሓት የሚደርስበትን ግፍ ለማስቀረት ትግሉን ሊያጠናክር ይገባል – አቶ ጠዓመ ዓረዶም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ሕዝብ ላይ ሕገ-ወጡ የሕወሓት ቡድን የሚያደርሰውን ግፍና መከራ ለማስቀረት ሕዝቡ የጀመረውን ትግል አጠናክሮ በመቀጠል ተጠያቂነት እንዲሰፍን ማድረግ ይገባል አሉ የሥምረት ፓርቲ የምክር ቤት አባልና የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ምክትል ኃላፊ አቶ…

የትምህርት ማሻሻያው ፍሬዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘመናዊና የበለፀገች ሀገርን ለመገንባት መሠረቱ የሰለጠነ፣ ችግር የመፍታት ክህሎት ያለውና መሪ ትውልድ ማፍራት መቻል ነው። ለዚህ ደግሞ የትምህርት ስርዓት መዘመን አንድ ሀገር የሰለጠነ፣ መምራት፣ መፍጠንና መፍጠር የሚችል ትውልድን ለመቅረፅ ፥ ችግር…

በኢትዮጵያ በጤና ዘርፍ ከቁጥር ባለፈ ማህበረሰቡን በተግባር ተጠቃሚ ያደረጉ ውጤቶች ተመዝግበዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በጤና ዘርፍ ከቁጥር ባለፈ ማህበረሰቡን በተግባር ተጠቃሚ ያደረጉ ውጤቶች ተመዝግበዋል አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ። 76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣና ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡…