Fana: At a Speed of Life!

በዘመናዊ ትጥቅ፣ በሕዝባዊነትና በሥነ-ምግባር የተገነባ ሠራዊት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት ታሪክ ከኢትዮጵያ የነፃነት ታሪክ ጋር በጥልቅ የተሳሰረ ነው። በተለያዩ ዘመናት ሀገርን ከውጭ ወረራ ለመጠበቅ፣ የሕዝብን ክብርና የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር የተከፈሉ መስዋዕትነቶች በታሪክ ማህደር ውስጥ…

የሰው ልጅ የአኗኗር ክብርን የጠበቀ የኑሮ ዘይቤ የመፍጠሩ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል — ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ የዲፕሎማሲ ማዕከል በመሆኗ ያረጁ አካባቢዎችን በማልማት የሰው ልጅ የአኗኗር ክብርን የጠበቀ እና ከዓለም ጋር የሚወዳደር የኑሮ ዘይቤ የመፍጠር ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ በዛሬው ዕለት በቦሌ ክፍለ ከተማ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከነዳጅ ወደ ተፈጥሮ ጋዝ የተለወጡ የመጀመሪያዎቹ 26 የከተማ አውቶቡሶችን ሥራ ባስጀመሩበት ወቅት ያነሷቸው ዋና ዋና…

ሀገር በአንድ ጀምበር እና በአንድ ትውልድ አትገነባም፤ ሀገር መገንባት ውስብስብ ሂደት አለው፤ በቀጣዮቹ ሦስት ወራት ውስጥ ወደ 400 የሚጠጉ በተፈጥሮ ጋዝ የሚሠሩ አውቶቡሶች ይገባሉ፤ እነዚህ አውቶቡሶች እስኪገቡ ድረስም ነባር አውቶቡሶችን ወደ ጋዝ የመቀየር ሥራው…

በመዲናዋ በጥቂት ዓመታት ውስጥ የነዳጅ አውቶቡሶችን ወደ ጋዝ እንቀይራለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በጥቂት ዓመታት ውስጥ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ያለውን የነዳጅ ተጠቃሚ አውቶቡሶችን ሙሉ በሙሉ ወደ ጋዝ እንቀይራለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከነዳጅ ወደ ተፈጥሮ ጋዝ የተለወጡ የመጀመሪያዎቹ 26…

የባህር ላይ እንቅስቃሴን ለማሳለጥ የቀጣናው ሀገራት በትብብር ሊሰሩ ይገባል – ቫይስ አድሚራል ክንዱ ገዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህር ላይ እንቅስቃሴን ለማሳለጥ እና ችግሮች ሲያጋጥሙ ለመፍታት የቀጣናው ሀገራት አቅማቸውን አስተባብረው መስራት አለባቸው አሉ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ዋና አዛዥ ቫይስ አድሚራል ክንዱ ገዙ፡፡ በኢትዮጵያ ባህር ሃይል ጠቅላይ መምሪያ…

አፍሪካዊ መፍትሔ ለአፍሪካዊ ችግሮች – የሩሲያና አፍሪካ የጎለበተ አጋርነት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ በተፈጥሮ ሀብት የበለጸገች አህጉር ናት፤ ነገር ግን ለዘመናት ሀብቶቿን ሌሎች ቅኝ ገዢዎች ሲጠቀሙበት ተመልካች ሆና ቆይታለች፡፡ አፍሪካውያን ከቅኝ ግዛት ቀንበር ከተላቀቁ በኋላ የራስን ችግር በራስ የመፍታት ፍላጎታቸውን ለማሳካት የጋራ…

የአሰብ ታሪካዊ ስብራት 

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ታሪክ ውስጥ ታላቅ ስም የነበራት አሰብ በአንድ ወቅት የቀጣናው ንግድ፣ ትራንስፖርት እና የኢንዱስትሪ ማዕከል ሆና አገልግላለች። የከተማዋ የኢኮኖሚ እንስቃሴ ከፍተኛ የነበረ…

ኢትዮጵያ እና ኳታር በወታደራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደር ሰይድ ሙባረክ ሰይድ አሊ ጃፋር አልሚኖ ጋር ተወያተዋል፡፡ አቶ መሀመድ እድሪስ ኳታር በቅርብ ጊዜ በሽብር ኃይሎች ጥምረት የሀገርን እና የኢትዮጵያን ህዝብ ሰላም…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተባበሩት መንግሥታት የሰው ሰፈራ ፕሮግራም ጋር የአዲስ አበባን ዘላቂ ልማት ለማጠናከር የትብብር ስምምነት ተፈራርሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተባበሩት መንግሥታት የሰው ሰፈራ ፕሮግራም ጋር የአዲስ አበባን ዘላቂ ልማት ለማጠናከር የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱ በከተማ መረጃ አሰባሰብና ትንተና፣ በልማት ውጤቶች ክትትል፣…