የሀገር ውስጥ ዜና የመጪው በጋ ወቅት የአየር ጸባይ ትንበያ ይፋ ሆነ emebet sisay Sep 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የክረምት ወቅት የአየር ንብረት አፈጻጸም ግምገማ እና የመጪውን የበጋ አየር ጸባይ ትንበያ ይፋ አድርጓል። በዚህ ወቅትም በተጠናቀቀው የክረምት ወቅት የተመዘገበው የዝናብ ሥርጭት ከቀደመው ትንበያ ጋር የተጣጣመ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዓለም ከተሞች ምሳሌ የሆነች ከተማ – አዲስ አበባ emebet sisay Sep 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ ዝቅተኛ የአደጋ ተጋላጭ የሆነች፥ ደህንነቷ የተጠበቀና የአየር ንብረት ለውጥን የምትቋቋም ከተማ በመባል ከአፍሪካ ቀዳሚ፤ ከዓለም ሁለተኛ ከተማ ሆና ተቀምጣለች። የጂኦስፓሻል ኩባንያ አልፋ ጂኦ በዋነኝነት በሦስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በበጀት ዓመቱ ከውጭ ምንዛሬ 390 ነጥብ 53 ሚሊየን ዶላር አገኘ emebet sisay Sep 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከውጭ ምንዛሬ 390 ነጥብ 53 ሚሊየን ዶላር አገኘሁ አለ። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የቤተሰብ ቀን በወዳጅነት አደባባይ እየተከበረ ይገኛል። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት ጠንካራ መሰረት ያለው የሕልውና ጥያቄ ነው emebet sisay Sep 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት ዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገትን የሚያፋጥን ጠንካራ መሰረት ያለው የሕልውና ጥያቄ ነው አሉ የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አብዱልበር ሸምሱ (ኢ/ር)። ዋና ሥራ አስፈጻሚው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ብሪክስ – የንግድ ዲፕሎማሲ ስኬት emebet sisay Sep 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የብሪክስ ስብስብ አባል መሆኗ በዓለም አቀፍ የኢኮኖሚና ዲፕሎማሲያዊ መድረክ ላይ አዲስ ምዕራፍ የከፈተ ሆኗል፡፡ በተለይም ለአስርት ዓመታት ስታካሂድ ለቆየችው የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ሂደት ከስብስቡ ትልቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ስኬት ማሳያ፡ ብሪክስ emebet sisay Sep 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እያሳየች ያለው ስኬታማ ዲፕሎማሲ በተለያዩ ዘርፎች አበረታች ውጤቶች እንዲመዘገቡ አስችሏል፡፡ ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገር ለመሆን የበቃችው እንዲሁ በቀላሉ እና በሚመች መንገድ ሳይሆን በብዙ የዲፕሎማሲ…
Uncategorized በመፍጠን፣ መዝለልና መስፈንጠር የተቃኘው የኢትዮጵያ ዕድገት ጉዞ emebet sisay Sep 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የታሪክ ለውጥ በራሱ ፍጥነት ይጓዛል፤ አንዳንዴ በዝግታ እና በተለመደ አካሄድ፣ አንዳንዴ ደግሞ የመንገዱን አቅጣጫ በሚቀይር ፈጣንና ተወዳዳሪ በሆነ መልኩ። በማንኛውም ሀገር የዕድገት ታሪክ ውስጥ ፈተናዎች ያጋጥማሉ። ልዩነቱ ግን ለእነዚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና 2018 ዓመት በክልላችን የህዝብ ተጠቃሚነት የተረጋገጠበት ዓመት ነው – ኦርዲን በድሪ emebet sisay Sep 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 2018 ዓመት በክልላችን የህዝብ ንቁ ተሳትፎና ተጠቃሚነት የተረጋገጠበት ዓመት ነው አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፡፡ በሀረሪ ክልል ጳጉሜን 5 “የነገ ቀን” በድምቀት ተከብሯል። በዚሁ ወቅት አቶ አርዲን በድሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በብዝኃነት ውስጥ ያለውን አንድነት በማጠናከር የህዝብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይገባል – ርዕሰ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ emebet sisay Sep 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በብዝኃነት ውስጥ ያለውን አንድነት በማጠናከር የህዝብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይገባል አሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ። ጳጉሜን 4 የህብር ቀን ‘ኢትዮጵያ በህብር ቀለም የተፃፈች ሀገር’ በሚል መሪ ሃሳብ በጋምቤላ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና አብሮነትንና አንድነትን በማጠናከር ለወገን አለኝታነትን ማሳየት ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ emebet sisay Sep 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አብሮነትንና አንድነትን በማጠናከር ለወገን አለኝታነትን ማሳየት ይገባል አሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ የኅብር ቀንን ምክንያት በማድረግ ለአረጋውያን ማዕድ አጋርተዋል። በህይወት ፋና አጠቃላይ…