Fana: At a Speed of Life!

‎የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ እንዲገቡ ዕድል ፈጥሯል – አቶ አሻድሊ ሀሰን

‎ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በርካታ አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ እንዲገቡ ዕድል ፈጥሯል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ። ‎ ‎በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል "ከመሸመት ወደ ማምረት" በሚል መሪ ሀሳብ ከዛሬ…

ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ተጽዕኖዋ እያደገ፤ ስትራቴጂካዊ ጥያቄዎቿም ተቀባይነት እያገኙ ቀጥለዋል

የኢትዮጵያ በሰላም፣ በጋራ ተጠቃሚነት እና በሉዓላዊነት መከበር ላይ የተመሠረተ ውጫዊ ግንኙነቷ ዛሬ ላይ ከየትኛውም ጊዜ በላቀ መልኩ ተጨባጭ ድሎችን እያስመዘገበ ይገኛል። ሀገራችን በአህጉራዊ እና ዓለም አቀፍ መድረኮች ያላት አቋም እየተከበረ፣ የዲፕሎማሲ ተጽዕኖዎቿም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፉ…

ኢትዮጵያ ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ዓለም አቀፍ ስደተኞችን የልማት ተጠቃሚ እያደረገች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ዓለም አቀፍ ስደተኞችን ተቀብላ መብትና ክብራቸውን በማስጠበቅ የልማት ተጠቃሚ እያደረገች ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

ሕዝቡ ጽንፈኞችን ከመታገል ባሻገር በልማት ሥራ ንቁ ተሳትፎ እያደረገ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ሕዝብ ከመንግሥት ጎን በመሆን ጽንፈኞችን ከመታገል ባሻገር በልማት ንቁ ተሳትፎ እያደረገ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲና የመንግሥት ሥራ አፈጻጸም እንዲሁም የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ…

የክልሉን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የሕዝብና የባለድርሻ አካላትን አቅም አሟጦ መጠቀም ይገባል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልልን ወደ ብልጽግና ለማሻገር የሕዝብ እና የባለድርሻ አካላትን አቅም አሟጦ መጠቀም ይገባል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ አቶ…

ሊዮኔል ሜሲ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ራሱን አገለለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊዮኔል ሜሲ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን ይፋ አድርጓል። ሜሲ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ጋር የዓለም ዋንጫ እና የኮፓ አሜሪካ ዋንጫን ማሳካቱ ይታወሳል። ሜሲ ለአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን 207 ጨዋታዎችን አድርጎ 125 ግቦችን…

የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ኩራት የሆነው ቡና

‎አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለቡና ምርት እና ጥራት በሰጠችው ትኩረት በተያዘው በጀት ዓመት የምንጊዜም ከፍተኛውን የወጪ ንግድ ገቢ ማግኘት ችላለች፡፡ የቡና ምርት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከዋና ዋና የግብርና ምርቶች አንዱ ሲሆን ÷ ለብዙ ሀገራት ቀዳሚው የውጭ ምንዛሪ…

በሥራና ክህሎት ዘርፍ ለቀጣይ የልማት ጉዞ ጠንካራ መሠረት ተጥሏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት በሥራና ክህሎት ዘርፍ ለቀጣይ የልማት ጉዞ ጠንካራ መሠረት የሚሆኑ ተግባራት ተከናውነዋል አሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ካሚል። በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የአምስት ዓመታት አፈጻጸም ለመገምገምና…

የአፍሪካ ህብረት በመላው ዓለም ለሚገኙ ትውልደ አፍሪካውያን ፍትህ በቁርጠኝነት ይሰራል – ሞሀመድ አሊ ዩሱፍ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት በመላው ዓለም የሚገኙ ትውልደ አፍሪካውያን ፍትህና ልማት እንዲረጋገጥ በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ሞሀመድ አሊ ዩሱፍ፡፡ ሊቀ መንበሩ የትውልደ አፍሪካውያን ቀንን አስመልክተው ባስተላለፉት…

የተስፋ ብርሃን ፈንጣቂ የገብረክርስቶስ ሥንኞች

‎አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ዘመን ቀመር የነሐሴ ወር የመጨረሻ ሳምንት ላይ እንገኛለን፤ ክረምቱ ወደ ፍጻሜው እያመራ፣ ተፈጥሮ ራሷን ለአዲሱ ዓመት ስታዘጋጅ የምንታዘብበት ወቅት ነው። በዚህ የሽግግር ሰዓት ላይ ሆነን የሠዓሊና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታን…