Fana: At a Speed of Life!

ምክር ቤቱ የፌዴራል መንግሥት አስፈፃሚ አካላትን፣ስያሜ፣ አደረጃጀት፣ ስልጣንና ተግባር ለመወሰን የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል መንግሥት አስፈፃሚ አካላትን ስያሜ፣ አደረጃጀት፣ ስልጣንና ተግባር ለመወሰን የቀረበ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ ረቂቅ አዋጁን ዛሬ ባካሄደው 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን…

ኢትዮጵያን ከባሕር በር ነጥሎ ማቆየት አይቻልም – አቶ አባዱላ ገመዳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን ከባሕር በር ነጥሎ ማቆየት አይቻልም ሲሉ የቀድሞ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ ተናገሩ። ኢትዮጵያ ባሕር በር እንድታጣ የተደረገው ምንም አይነት ውይይት ሳይደረግበት በጥቂት ግለሰቦች ውሳኔ መሆኑንም…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ1ኛ ልዩ ስብሰባው በቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በፌደራል መንግሥት አስፈጻሚ አካላት ስያሜ፣ አደረጃጀት፣ ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ እየመከረ ይገኛል። ምክር ቤቱ እያካሄደ በሚገኘው 1ኛ ልዩ ስብሰባው የመንግሥት ተወካይ አቶ…

አያውቁንም እኛን አያውቁንም…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ድምጻዊው በዜማው እንዳንጎራጎረው ኢትዮጵያ ለጠላቶቿ ሁልጊዜም የማትገመት፣ የውድቀት ሳይሆን የመነሳትና የድል ታሪክ ብቻ ያላት ድንቅ ሀገር ናት። ደከመች ሲሏት የምትጠነክር፣ ወደቀች ሲሏት ደግሞ በበለጠ ግርማ የምትነሳ ተዓምረኛ ምድር ናት።…

ሀይማኖቶች የተገነቡበት መንፈሳዊ እሴት ለሀገረ መንግሥት ግንባታ እጅግ አስፈላጊ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀይማኖቶች የተገነቡበት መንፈሳዊ እሴት ለሀገረ መንግሥት ግንባታ አስፈላጊ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአዲሱ የመደመር መንግሥት ምሥረታ እና የኢፌዴሪ…

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሐሙድ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ባስተላለፉት መልዕክት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በድጋሚ በመመረጣቸው ልባዊ ደስታ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ዛሬ የመደመር መንግሥት ምሥረታን ስናከብር ፕሬዚዳንቱ ላስተላለፉት የእንኳን…

የብሩንዲ ፕሬዚዳንት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበርና የብሩንዲ ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በመልዕክታቸው ኢትዮጵያ የያዘቻቸውን ስትራቴጂያዊ ግቦች…

የኢትዮጵያ ርዕይ በሚያስብ አእምሮ እና በሚሠሩ እጆች ሲመራ ይሰምራል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ርዕይ በሚያስብ አእምሮ እና በሚሠሩ እጆች ሲመራ ይሰምራል፣ ይጸናልም አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በድጋሚ የኢፌዴሪ…

የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ በድጋሜ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነለው ለተሾሙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ ያለዎ መልዕክታቸውን አስተላለፈዋል፡፡ ሊቀ መንበሩ አክለውም፡- ኢትዮጵያ…