Fana: At a Speed of Life!

የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ የታክስ አስተዳደርን ለመደገፍ የአምስት ዓመት ፕሮጀክት መቅረፁን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ የታክስ አስተዳደርን ለመደገፍ የአምስት ዓመት ፕሮጀክት ቀርፆ እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ ገለፀ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር እና የዓለም ባንክ በፕሮጀክት አተገባበር ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱ…

የሀገር በቀል ኩባንያዎች ተሽከርካሪዎችንና መለዋወጫዎችን የማምረት ሂደት የሚያበረታታ ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር በቀል ኩባንያዎች ተሽከርካሪዎችን እና መለዋወጫዎችን ሲያመርቱ መመልከት በእጅጉ ያበረታታል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው "የብረት ምርትን ማሳደግ…

ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም ለዲጂታል ኢኮኖሚ ስርዓት ግንባታ ፋይዳው የጎላ ነው-ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም እንደ ሀገር ለጀመርነው የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና ዲጂታል ኢኮኖሚ ስርዓት ግንባታ ፋይዳው የጎላ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

ለውጭ ባለሀብቶች ተከልክለው የቆዩ የንግድ ኢንቨስትመንት መስኮች ክፍት ሊደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለውጭ ባለሀብቶች ተከልክለው የቆዩ የገቢና ወጪ፣ በጅምላ እና በችርቻሮ ንግድ ስራዎች ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት ሊደረጉ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽንና የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር…

አቶ አህመድ ሽዴ ከአይ ኤም ኤፍ ኃላፊ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ከአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ኃላፊ ክሪስታሊና ጆርጄቫ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የብሄራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ እና የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ(ዶ/ር) ተገኝተዋል፡፡…

ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር የኃይል ትስስር በመፍጠር የመሪነት ሚና እየተጫወተች መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር የኃይል ትስስር በመፍጠር የመሪነት ሚና እየተጫወተች መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ(ዶ/ር ኢ/ር) አስታወቁ ፡፡ በአቡዳቢ በፈረንጆቹ አቆጣጠር ከሚያዝያ 16 እስከ 18 ቀን 2024…

የሻምፒዮንስ ሊጉ የሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ፡፡ ዛሬ ምሽት ከሚደረጉት መርሐ ግብሮች ባርሴሎና በሜዳው ኑ ካምፕ የፈረንሳዩን ፓሪስ ሴንት ዠርሜይንን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃሉ፡፡ ባለፈው…

በትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን ጨና ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ13 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለፀ፡፡ አደጋው ዛሬ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ከ30 ከዋቻ ወደ ቦንጋ እየተጓዘ ያለ…

የሸዋል ዒድ በዓልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ የባህል ዐውደ ርዕይና ፌስቲቫል ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸዋል ዒድ በዓልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ የባህል ዐውደ ርዕይና ፌስቲቫል በሐረር ከተማ ዛሬ ተከፈተ። የባህል ዐውደ ርዕዩና ፌስቲቫሉ የተከፈተው የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር…

በክልሉ የአርብቶ አደሩን ህይወት ለመቀየር የሚያስችሉ ተግባራት ትኩረት ተሰጥቷቸዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአርብቶ አደሩን ህይወትና አኗኗር ለማሻሻል የተጀመረው ተግባር በትኩረት እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የክልሉ አርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ በቆላማ አካባቢ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት…