Fana: At a Speed of Life!

ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት የምክክር ጉባኤ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት የምክክር ጉባኤ በአዲስ አባባ መካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው የሃይማኖት መሪዎች፣ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ አምባሳደሮች፣ የአፍሪካና የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ተወካዮች ተገኝተዋል።…

የሰንበት ገበያን በማስፋት የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት የተጀመሩ አበረታች ሥራዎች ይጠናከራሉ-አቶ ገብረመስቀል ጫላ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰንበት ገበያን በማስፋት የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት የተጀመሩ አበረታች ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ ገለጹ። ሚኒስትሩን ጨምሮ ሌሎች የክልልና የዞኑ የሥራ ኃላፊዎች…

የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል በፅንፈኛው ቡድን ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል

የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል በፅንፈኛው ቡድን ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል በአዲስ አበባ በህቡዕ በተደራጀው ፅንፈኛ ቡድን ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ አጠናክሮ…

ብሔራዊ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የዲጂታል የትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሂዷል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ ምክር ቤቱ በምክትል ጠቅላይ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅና የስዊዘርላንድ ፕሬዚዳንት ዓለም አቀፍ የትብብር መድረክን ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ እና የስዊዘርላንድ ፕሬዚዳንት ቪዮላ አምኸርድ ሦስተኛውን ዓለም አቀፍ የትብብር መድረክ በባዝል ከተማ ከፍተዋል። ፕሬዚዳንቶቹ ባደረጉት የሁለትዮሽ ውይይትም በስዊዘርላንድ እና በኢትዮጵያ መካከል ስላለው…

የኮሪደር ልማት በሚሠራበት አካባቢ የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪደር ልማት ሥራ በሚሠራበት አካባቢ የተቀናጀ የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ገበየሁ ሊካሳ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ከኮሪደር ልማቱ ጎን ለጎን የኤሌክትሪክ…

በአማራ ክልል 169 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት ታቅዶ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2016/17 የመኸር ምርት ዘመን 169 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉን ምስራቃዊ አካባቢዎችን መሠረት ያደረገ የምርት ዘመኑ የሰብል ልማት ንቅናቄ…

በኦሮሚያ ክልል እየተወሰደ ባለው የህግ ማስከበር ዘመቻ የሰላም ሁኔታው እየተሻሻለ ነው – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል እየተወሰደ ባለው የህግ ማስከበር ዘመቻ የክልሉ የሰላም ሁኔታ በእጅጉ እየተሻሻለ ነው ሲሉ በብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ተናገሩ። ከፋና…

የህፃናት የደም ካንሰር አይነቶች፣ ምልክቶችና ህክምናዎች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የደም ካንሰር አይነቶች ያሉ ሲሆን በዋናነት ብዙ ጊዜ በህፃናት ላይ በመከሰት የሚታወቀው ‘አኪውት ሊምፎብላስቲክ ሉኪሚያ’ ነው። ሁለተኛው በህፃናት ላይ የሚከሰት የደም ካንሰር ‘አኪውት ማይሎጂነስ ሉኪሚያ’ ነው።…

44 ቢሊየን ዶላር ያጭበረበረችው ቬትናማዊት ቱጃር በሞት እንድትቀጣ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 44 ቢሊየን ዶላር ያጭበረበረችው ቬትናማዊት ቢሊየነር በሞት እንድትቀጣ የሀገሪቱ ፍርድ ቤት ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ትሩኦንግ ማይ የተባለችው የ67 ዓመት ቬትናማዊት ቱጃር ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት በሀገሪቱ ከሚገኘው ሳይጎን የንግድ ባንክ…