የሀገር ውስጥ ዜና ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት ላይ የተፋሰስ ልማት ስራ ተከናውኗል Feven Bishaw Apr 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር በላይ በሆነ መሬት ላይ የተፋሰስ ልማት ስራ መከናወኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለፀ። ባለፉት ሶስት ወራት የተሰሩ የተፋሰስ ልማት ስነ-አካላዊ ስራ አፈፃፀምና የመጪው ክረምት የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ሕይወት አለፈ Feven Bishaw Apr 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ፡፡ አደጋው በወረዳው ቢጣ ጨጋ ቀበሌ ዳራ አካባቢ ትናንት ከቀኑ 8፡30 ላይ መከሰቱን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የ1 ነጥብ 72 ቢሊየን ዶላር የድጋፍና ብድር ስምምነት ተፈራረሙ Feven Bishaw Apr 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የ1 ነጥብ 72 ቢሊየን ዶላር የድጋፍ እና የብድር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የብድር እና የድጋፍ ስምምነቱ በኢትዮጵያ ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ የሚውሉ ስድስት ፕሮጀክቶችን ለመተገበር እንደሚውል ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በወርቅ ምርት ላይ ያለውን ችግር ለይተን እየሰራን ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን Feven Bishaw Apr 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በወርቅ ምርት ላይ ያለውን ችግር ለይተን እየሰራን ነው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ በርካታ ማህበራትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለየ ክህሎት ያለው ሀይል መገንባቱ ግጭት ጠማቂዎችን ለመቆጣጠርና መረጃ ለመሰብሰብ ትልቅ አስተዋፅኦ አለው – ም/ ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Feven Bishaw Apr 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የተለየ ክህሎት ትጥቅና ብቃት ያለው ሀይል መገንባቱ ግጭት ጠማቂዎችን ለመቆጣጠርና መረጃ ለመሰብሰብ ትልቅ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ውዝፍ የጡረታ አበል ክፍያ ተጀመረ Feven Bishaw Apr 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ውዝፍ የጡረታ አበል ክፍያ መጀመሩ ተገለፀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሰሞኑን ከትግራይ ክልል ተወካዮች ጋር በነበራቸው ውይይት ከተሳታፊዎች ከተነሱት ጥያቄዎች መካከል ውዝፍ የጡረታ ክፍያን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሪደር ልማቱ ለከተማዋ ሁለንተናዊ እድገት ከፍተኛ ድርሻ እንደሚኖረው ምሁራን ተናገሩ Feven Bishaw Apr 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሁራን በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነባ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ሁለንተናዊ እድገት ከፍተኛ ድርሻ እንደሚኖረው ተናገሩ። ምሁራንና የዘርፉ ባለሙያዎች ፣ የሚመለከታቸው የመንግሥት ተቋማት ተወካዮች ፣ የተፎካካሪ ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ በጅማ ከተማ ሲያካሂድ የነበረውን የተሳታፊዎች መረጣ ሂደት አጠናቀቀ Feven Bishaw Apr 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በጅማ ከተማ ሲያካሂድ የነበረውን የተሳታፊዎች መረጣ ሂደት ማጠናቀቁን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በጅማ ከተማ ለ10 ቀናት ሲያካሂድ በነበረው መድረክ ከ7 ዞኖች የተውጣጡ የ114 ወረዳዎች ተወካዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የህግ ማስከበር ስራ ውጤት እያመጣ በመሆኑ ሰላም እና መረጋጋት ለመምጣት የሚያስችል ሁኔታ መፈጠሩ ተገለጸ Feven Bishaw Apr 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተከናወነ ያለው የህግ ማስከበር ስራ ውጤት እያመጣ በመሆኑ ሰላም እና መረጋጋት ለመምጣት የሚያስችል ምቹ ሁኔታ መፈጠሩን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በወቅታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የለውጡ መንግስት ስር የሰደዱ ችግሮችን ለመንቀልና ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር ሲሰራ ቆይቷል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) Feven Bishaw Apr 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የለውጡ መንግስት ባለፉት የለውጥ እና የብልፅግና ጉዞ አመታት ስር የሰደዱ ችግሮችን ከመሰረቱ ለመንቀል፣ የተረጋጋ እና ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር አልሞ ሲሰራ ቆይቷል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)…