የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ነዋዮች ገበያ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ካፒታል አሰባሰበ Feven Bishaw Apr 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ነዋዮች ገበያ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ካፒታል በማሰባሰብ ከዕቅዱ በላይ ማሳካት መቻሉን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ነዋዮች ገበያ የካፒታል ማሰባሰብ ሂደቱን ማጠናቀቁንም ዛሬ በሰጠው መግለጫ አመልክቷል።…
ጤና የአንጎል እጢ ምልክቶች Feven Bishaw Apr 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እጢ ያበጠ ነገርን ጠቅልሎ የሚይዝ አገላለፅ ሲሆን፤ ባህሪውን መሰረት በማድረግ በሁለት ይከፈላል፤ አመለኛ የሆነና ገር (አመለኛ ያልሆነ) በመባል ይታወቃሉ። አመለኛ- በተለምዶ ካንሰር ተብሎ የሚጠቀሰው ሲሆን÷ ለዚህ የበቃው እጢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎችን አሳለፈ Feven Bishaw Apr 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 28ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ በዚህም:- 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የመካከለኛ ዘመን 2017-2021 የማክሮ ኢኮኖሚ እና ፊሲካል…
ጤና የጡት ካንሰር ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ምክንያቶች Feven Bishaw Apr 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጡት ካንሰር ከቁጥጥር ውጭ በሆነ መንገድ በጡት ውስጥ ያሉ ሕዋሳት አድገው እና ተከፋፍለው ዕጢ ሲፈጥሩ የሚከሰት ሕመም ነው። የጡት ካንስር ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ምክንያቶች ምንድናቸው? - እድሜ፡- በጡት ካንሰር የመያዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም ስማርት የመማሪያ ክፍሎችን ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ከኦሮሚያ ክልል ጋር ተፈራረመ Feven Bishaw Apr 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮምና የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ስማርት የመማሪያ ክፍሎችን ለማቅረብ የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። ስምምነቱ የስማርት የመማሪያ ክፍሎችን በክልሉ በተመረጡ 8 አዳሪ ትምህርት ቤቶችና 33 ልዩ ትምህርት ቤቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከ670 ሺህ በላይ የመሬት ይዞታዎች መረጃን ዲጂታል ማድረግ ተችሏል ተባለ Feven Bishaw Apr 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ 670 ሺህ 568 የመሬት ይዞታዎች መረጃን ዲጂታል ማድረግ መቻሉን የአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ገለፀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ ሲሳይ ጌታቸው በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷ በዘርፉ የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራሮችንና…
የሀገር ውስጥ ዜና ባንኩ የራሳቸው ያለሆነን ገንዘብ ወስደው ወደ ቤቲንግ ተቋማት ያዘዋወሩ ግለሰቦች እንዲያመለክቱ አሳሰበ Feven Bishaw Mar 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለ አግባብ የራሳቸው ያለሆነን ገንዘብ ከባንኩ ወስደው ወደ ቤቲንግ ተቋማት ያዘዋወሩ ሰዎች ባንክ በመገኘት ለዚሁ የተዘጋጀውን ቅጽ በመሙላት እንዲያመለክቱ አሳሰበ፡፡ ባንኩ መጋቢት 6 ቀን 2016 ባጋጠመው…
ስፓርት ኢትዮጵያ የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮናን በሁለተኝነት አጠናቀቀች Feven Bishaw Mar 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 45ኛውን የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮናን ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቃለች፡፡ 45ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ከእኩለ ቀን ጀምሮ በሰርቢያ ቤልግሬድ ተካሂዷል፡፡ ኢትዮጵያም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ጋር ተያይዞ የሚነሱ አሉባልታዎች መሰረተ ቢስ ናቸው- ከንቲባ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Mar 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ጋር ተያይዞ የሚነሱ አሉባልታዎች መሰረተ ቢስ መሆናቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ። በመዲናዋ እየተሰሩ ያሉ የኮሪደር ልማት ስራዎችን አስመልክቶ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች…
ስፓርት በወጣት ሴቶች የ6 ኪሎ ሜትር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ Feven Bishaw Mar 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በወጣት ሴቶች የ6 ኪሎ ሜትር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ሶስት በመውጣት አሸንፈዋል፡፡ በዚህም ማርታ አለማየሁ አንደኛ፣አሳየች አይቸው ሁለተኛ እንዲሁም ሮቤ ዲዳ ሶስተኛ ሆነው በመግባት የወርቅ፣ የብር እና…