Fana: At a Speed of Life!

የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት አርሰናል ከባየር ሙኒክ እንዲሁም ሪያል ማድሪድ ከማንቸስተር ሲቲ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ በድንቅ ብቃት ላይ የሚገኙት መድፈኞቹ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ባቫሪያኑን…

ኪንታሮት ህመም መዘዞችና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኪንታሮት ህመም በፊንጢጣ ላይ የሚገኙ ደም መላሽ የደም ስሮች ሲያብጡ የሚፈጠር ህመም ነው፡፡ ህመም የሌለው ከፊንጢጣ የሚፈስ ደማቅ ቀይ ደም፣ በፊንጢጣ አካባቢ ማሳከክ፣ ከፊንጢጣ የወጣ ሥጋ መሳይ እባጭና በፊንጢጣ አካባቢ የህመም…

መሬት እናሰጣለን በሚል ሙስና ተቀብለዋል የተባሉ የመዲናዋ የቀድሞ ሠራተኞች እስከ 13 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባዶ መሬት እናሰጣለን በማለት ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ሙስና ተቀብለዋል የተባሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የቀድሞ ሠራተኞች በ6 እና 13 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ…

በቄለም ወለጋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቄለም ወለጋ ዞን ዳሌሰዲ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ4 ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል፡፡ አደጋው የደረሰው ትናንት በወረዳው ከባድ ጭነት ተሸከርካሪ (ሲኖትራክ) ከደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች…

በዓሉ ያለምንም አደጋ ክስተት በሰላም እንዲከበር አስፈላጊዉን ቅድመ ዝግጅት አድርጊያለሁ – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የኢድ-አልፈጥር በዓል ያለምንም አደጋ ክስተት በሰላም እንዲከበር አስፈላጊዉን ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ለአደጋ የሚያጋልጡ አሰራሮችን በመጠቆም በተለያዩ አማራጮች…

በርካታ ድሎችን ያስመዘገበ፣ በህዝብ ትግል የተወለደ ለዉጥ መጥቷል – የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘመና አጋጥመዉ የነበሩ ስብራቶችን በአግባቡ የለየ፣ ስብራቶችን ለመጠገን መፍትሔ ያስቀመጠና በህዝብ ትግል የተወለደ ለዉጥ መጥቷል ሲሉ የዋግ ኽምራ ብሄረሰቡ ም/ አስተዳዳሪና የኢንቨስትመንት መምሪያ ሀላፊ አቶ ሹመት ጥላሁን ተናገሩ፡፡…

ባለፉት ዓመታት የገጠሙንን ፈተናዎች በማለፍ በርካታ ስኬቶችን አስመዝግበናል- አቶ ፍቃዱ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዓመታት እንደ ሀገር የገጠሙንን ፈተናዎች በማለፍ በርካታ ስኬቶችን አስመዝግበናል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ ተናገሩ፡፡ ዛሬ በቄለም ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ ከተማ…

በፓሪስ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በፓሪስ በተካሄደ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንድም በሴትም አሸንፈዋል፡፡ መስታወት ፍቅር 02:20፡ 45 በመግባት የሴቶቹን ውድድር ስታሸንፍ በተመሳሳይ በወንዶች ሙሉጌታ ኡማ 02፡05፡33 በመግባት ውድድሩን…

ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የሚያግዛትን ድርድር በግንቦት ወር ታካሂዳለች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የሚያግዛትን 5ኛ ዙር ድርድር በግንቦት ወር እንደምታካሂድ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ ገለፁ። ኢትዮጵያ ከ20 ዓመታት በፊት የዓለም ንግድ ድርጅት አባል…

በአዲስ አበባ ለሚካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በሚካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ምክንያት ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደርገዋል፡፡ በአዲስ አበባ የሚካሄደው የድጋፍ ሰልፍ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የፀጥታና…