የሀገር ውስጥ ዜና አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በኡጋንዳ የቀድሞ አፈ-ጉባኤ መታሰቢያ መርሐግብር ላይ ተሳተፉ Feven Bishaw Mar 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በኢንቴቤ በተከበረው የቀድሞ የዩጋንዳ አፈ-ጉባኤ ጃኮብ ኦላንያ መታሰቢያ የሽልማት መርሐግብር ላይ ታድመዋል፡፡ አፈ-ጉባኤ ታገሰ በወጣቶች ላይ ባተኮረው የመታሰቢያ መርሐግብር ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ሰላም በተሻለ ደረጃ ላይ ይገኛል – ቢሮው Feven Bishaw Mar 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ሰላም በተሻለ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የክልሉ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ገለጸ። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች አስተባባሪ እና የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው በወቅታዊ የክልሉ የሰላም…
ስፓርት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ Feven Bishaw Mar 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 19ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። 10፡00 ላይ በተካሄደው ጨዋታ አዳማ ከተማ ሙሴ ኪሮስ በ6ኛው ደቂቃ እና ቢኒያም አይተን በ54ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ የ10 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት አደረጉ Feven Bishaw Mar 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ የግብርና ወጪ ምርትን ለማበረታታት የሚያስችል የ10 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት አድርገዋል፡፡ ደቡብ ኮሪያ በኮሪያ አለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) አማካኝነት ያደረገችው ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ተወዳዳሪዎች ነገ ለፍጻሜ ለማለፍ ጠንካራ ፉክክር ያደርጋሉ Feven Bishaw Mar 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው 4ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ተወዳዳሪዎች ለፍጻሜ ለማለፍ ጠንካራ ፉክክር ያደርጋሉ፡፡ በግማሽ ፍጻሜ ውድደርሩ ትዕግስት አስማረ፣ ሄኖክ ብርሃኑ፣ ባምላክ ቢያድግልኝ፣ ሀብታሙ ይሄነው እና በረከት ደመወዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተገቢ ያልሆነ ዝቅተኛ የቅጣት ውሳኔ የሰጠ ዳኛ ከሥራ ታገደ Feven Bishaw Mar 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንዲት ሕጻን ክብረ ንጽህና ላይ ወንጀል መፈጸሙ በተረጋጠ ተከሳሽ ላይ የስድስት ወር ቀላል የእስራት ቅጣት የወሰነ የወረዳ ፍርድ ቤት ዳኛን ከሥራ ማገዱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡ በመተከል ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ Feven Bishaw Mar 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ቆላ ሼሌ ቀበሌ ዶንቤ በተባለ ስፍራ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ ሹፌሩን ጨምሮ የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ አደጋው ትናንት ምሽት በግምት 2፡00 ሠዓት አካባቢ መከሰቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ስምንት ወራት 3 ነጥብ 2 ሚሊየን ሰዎች በወባ በሽታ ተይዘዋል – ሚኒስቴሩ Feven Bishaw Mar 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስምንት ወራት ምርመራ ከተደረገላቸው 10 ሚሊየን ሰዎች ውስጥ 3 ነጥብ 2 ሚሊየን የሚሆኑት በወባ በሽታ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሰዎችን እንቅስቃሴ ተከትሎ በሁሉም አካባቢዎች በሽታው ሊኖር ይችላል ያለው…
ጤና የሚሰራጭ የወገብ ነርቭ ህመም ምንነትና መንስዔዎች Feven Bishaw Mar 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዛኛውን ጊዜ ከወጣትነት የእድሜ ክልል አንስቶ እስከ እርጅና ያሉ የሰዉ ልጆችን በሙሉ ሊያጠቃ የሚችል ህመም የሚሰራጭ የወገብ ነርቭ ህመም በተለምዶ (sciatica) ተብሎ ይጠራል። የሚሰራጭ የወገብ የነርቭ ዘንግ ህመም ሲባል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመላ ሀገሪቱ ኃይል መቋረጡ ተገለፀ Feven Bishaw Mar 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ከቀኑ 9 ሠዓት 46 ጀምሮ ከባህርዳርና አካባቢው በስተቀር በመላው ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ሙሉ በሙሉ መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ሲስተም ላይ በገጠመ ችግር ኃይል የተቋረጠ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን÷ ለጊዜው የችግሩን…