የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የማህፀን በር ቅድመ ካንሰር መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀመረ Feven Bishaw Mar 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የማህፀን በር ቅድመ ካንሰር መከላከያ ክትባት ከዛሬ ጀምሮ መሰጠት መጀመሩን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በጉዳዩ ላይ መግለጫ የሰጡት የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ÷ ሚኒስቴሩ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ 6 ነጥብ 4…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በኬንያ እና ታንዛኒያ ያደረጉትን ይፋዊ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ Feven Bishaw Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በኬንያ እና ታንዛኒያ ያደረጉትን ይፋዊ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከቀናት በፊት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት…
ስፓርት ሊቨርፑል እና ቶተንሃም ተገጣሚዎቻቸውን አሸነፉ Feven Bishaw Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተደረጉ የ27ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሊቨርፑል፣ ቶተንሃምና ኒውካስል ተጋጣሚዎቻቸውን ሲያሸንፉ ቼልሲ አቻ ተለያይቷል፡፡ ምሽት 12፡00 ላይ በተደረጉ ጨዋታዎች ቶተንሃም ክርስታል ፓላስን 3 ለ 1፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች በጋራ ለመስራት ተስማሙ Feven Bishaw Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በጋራ ለመስራት የእህትማማች ከተሞች ስምምነት ተፈራርመዋል:: ሁለቱ ከተሞች በቀጣይ በሰው ተኮር ፣ በአቅም ግንባታ ፣ በልምድ ልውውጥ እንዲሁም በህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ላይ በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአድዋ ድል ልዩ የጥቁር ሕዝቦች ታሪክ ነው-የተለያዩ ሀገራት ተወካዮች Feven Bishaw Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአድዋ ድል ጥንካሬ፣ ትብብር፣ የሀገር ፍቅር፣ መስዋዕትነት የተንፀባረቀበት ልዩ የጥቁር ሕዝቦች ታሪክ ነው ሲሉ በ128ኛ የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ላይ የተገኙ የተለያዩ ሀገራት ተወካዮች ገለጹ። በኢትዮጵያ የአርመንያ አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ20 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ እቃ ተያዘ Feven Bishaw Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ20 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ በኮንትሮባንድ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ በርካታ የተሽከርካሪ ጎማ፣ ቸርኬና ከመንዳሪ መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። አንድ ግለሰብ በአዲስ አበባ ጦር ኃይሎች አካባቢ አራት የመኖሪያ ክፍሎችን…
ጤና የእንቅርት መንስኤዎች ፣ምልክቶች እና መፍትሔ Feven Bishaw Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በተፈጥሮ ታይሮይድ የተባለ የፊተኛው አንገታችን አካባቢ ያለ የሰውነት ክፍል ሲያብጥ ወይም ሲተልቅ እንቅርት ይባላል፡፡ ነገር ግን አንገት ላይ ያለን እባጭ ሁሉ እንቅርት ነው ማለት ስለማይቻል ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ መለየት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ታምርት 2016 ዓለም ዓቀፍ ኤክስፖ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Mar 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት 2016 ዓለም ዓቀፍ ኤክስፖ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመርሃ ግብሩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓድዋ ያገኘነውን አሸናፊነት አስቀጥለን ድህነትን በማሸነፍ ትውልዳችንን ወደ ብልፅግና ከፍ እናደርጋለን – አቶ ደስታ ሌዳሞ Feven Bishaw Mar 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓድዋ ያገኘነውን አሸናፊነት አስቀጥለን ድህነትን በማሸነፍ ትውልዳችንን ወደ ብልፅግና ማማ ከፍ እናደርጋለን ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ 128ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል ከራስ ፍላጎት ይልቅ የሀገር ፍቅር ቀድሞ የታየበት የአብሮነት እሴት ነው – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ Feven Bishaw Mar 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል ከራስ ፍላጎት ይልቅ የሀገር ፍቅር ቀድሞ የታየበት የአብሮነት እሴት ነው ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ…