Fana: At a Speed of Life!

የዘመናዊውን ቅኝ ግዛት ስርአት የሚቃወሙ ሀገራት ፎረም ምስረታ ስብሰባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያው ገዥ ፓርቲ "ዩናይትድ ራሺያ ፓርቲ" አዘጋጅነት የዘመናዊውን ቅኝ ግዛት ስርአት የሚቃወሙ ሀገራት ፎረም ምስረታ ስብሰባ ከፈረንጆቹ የካቲት 15 እስከ 17 ቀን 2024 በሞስኮ ከተማ ተካሂዷል። መርሀ ግብሩ ላይ በብልጽግና…

ጨፌ ኦሮሚያ የአቶ ታዬ ደንዳአን ያለመከሰስ መብት አነሳ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ እያካሄደ ባለው 6ኛ የሥራ ዘመን 3ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባዔ የአቶ ታዬ ደንዳአን ያለመከሰስ መብት አንስቷል፡፡ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ የነበሩት ታዬ ደንደአ ታኅሣስ 2 ቀን 2016 ዓ.ም ከሽብር ድርጊት ጋር…

ኢትዮጵያና ማዳጋስካር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ማዳጋስካር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በዛሬው ዕለት በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መክረዋል። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከማዳጋስካር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራሳታ ራፋራቫቪፊካ ጋር በሁለትዮሽ…

የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና እንቅስቃሴ ውጤት እያስገኘ ነው- ዋምኬሌ ሜኔ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያኖች ምርቶቻቸውን ከሌሎች ጋር ከመገበያየት ይልቅ እርስ በራስ በስፋት ወደ መገበያየት ተሸጋግረዋል ሲሉ የአፍሪካ ነፃ ንግድ ፀሐፊ ዋምኬሌ ሜኔ ተናግረዋል። የተቋሙን አፈፃፀም አስመልክተው መግለጫ የሰጡት ፀሐፊው የነፃ ንግድ ገበያ ዞን…

ኢትዮጵያ እና ሞሪሺየስ ግንኙነታቸውን ለማሳደግ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሞሪሺየስ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የካቢኔ ፀሐፊ እና የሲቪል ሰርቪስ ኃላፊ ፕሬሞዴ ኔሩንጁን ጋር ተወያይተዋል። ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ጉዳይ ቁርጠኛ መሆኗን እና በዓለም አቀፍ ጉዳዮች…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በታንዛንያው የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ኔሬሬ መታሰቢያ ሐውልት ምረቃ ላይ ታድመዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከሌሎች የአፍሪካ መሪዎች ጋር በመሆን በታንዛንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ኔሬሬ መታሰቢያ ሐውልት ምረቃ ላይ ዛሬ ታድመዋል:: የነጻነት ታጋዩና የታንዛንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ኔሬሬ…

ሴቶችን ማስተማር መብታቸውን አውቀውና አስከብረው በነጻነት እንዲኖሩ የማድረግ ጉልህ ሚና አለው -ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ሴቶችን ማስተማር ተወዳዳሪ እና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከማስቻሉም በተጨማሪ መብታቸውን አውቀውና አስከብረው በነጻነት እንዲኖሩ የማድረግ ጉልህ ሚና አለው ሲሉ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ተናገሩ፡፡ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ" እሷን…

የስኳር ህመም ያለባቸው ሰዎች ሊያደርጓቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኳር ህመም የሚከሰተው ሰውነታችን ኢንሱሊን የተባለውን ንጥር ነገር በበቂ ሁኔታ ማምረት ሲያቅተው ወይንም የተመረተው ኢንሱሊን ስራዉን በአግባቡ መስራት ሳይችል ሲቀር ነው፡፡ የስኳር ህመም አንድ ጊዜ ከተከሰተ ወይም ከመጣ በኋላ…

ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የከተሞች ፎረም ላይ ለመሳተፍ ወላይታ ሶዶ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በ9ኛው የከተሞች ፎረም ላይ ለመሳተፍ ወላይታ ሶዶ ከተማ ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተሩ ወላይታ ሶዶ ሲገቡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

የምንመኛትን አፍሪካ ለመፍጠር ለትምህርት የሚመደበውን ሀብት ማሳደግ ይገባል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአጀንዳ 2063 የምንመኛትን አፍሪካ ለመፍጠር በትምህርት ዘርፍ ላይ የሚመደበውን ሀብት ማሳደግ ይገባል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለፁ። የአፍሪካ ሕብረት 2024 የትምህርት ዓመት በሚል የተሰየመ ሲሆን "ለ21ኛው ክፍለ…