Fana: At a Speed of Life!

አቶ አረጋ ከበደ ለቅዱስ መርቆሪዎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በየዓመቱ በድምቀት ለሚከበረው የቅዱስ መርቆሪዎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት…

ብልጽግና ፓርቲ የፓርቲውን ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች ምርጫ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ በ2ኛ መደበኛ ጉባኤ ሦስተኛ ቀን ውሎው የፓርቲውን ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች ምርጫ በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ጉባኤው 2 ሺህ 100 ተሳታፊዎች በታደሙበት በደማቅ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ባሳለፍነው አርብ በይፋ መጀመሩ…

የጎረቤት እና የብሪክስ ሀገራት እህት ፓርቲዎች ከብልጽግና ፓርቲ ጋር በትብብር ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎረቤት እና የብሪክስ ሀገራት እህት ፓርቲዎች ከብልጽግና ፓርቲ ጋር በትብብር ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት ገለጹ። ‘ከቃል እስከ ባህል’ በሚል መሪ ሀሳብ ከዛሬ ጥር 23 እስከ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የሚካሄደው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ…

የግድብ ማጠናቀቂያ ስራ ሳይሰራ ክፍያ በመውሰድ ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ያደረሱ በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የአሶሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት የአነስተኛ መስኖ ግድብ የማጠናቀቂያ ስራ ሳይሰራ እንደተሰራ አስመስለው ቅድመ ክፍያ በመክፈል በመንግስት ላይ ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ያደረሱ በጽኑ እስራትና በገንዘብ መቀጮ…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመሃንዲስ ዋና መምሪያ እየተገነቡ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ እየተገነቡ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። ፊልድ ማርሻሉ በመሃንዲስ ዋና መምሪያው የተገነባውን ዘመናዊ የብሎኬት እና የቴራዞ ማምረቻ ፋብሪካን…

ብልጽግና ፓርቲ የመድብለ ፓርቲ ዴሞክራሲ እንዲጎለብት እየሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በኢትዮጵያ እውነተኛ የዴሞክራሲ ስርአት እውን እንዲሆን እና የመድብለ ፓርቲ ዴሞክራሲ እንዲጎለብት እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሰለሞን አየለ ገለጹ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ…

በተወረወሩብን የዕንቅፋት ድንጋዮች ኢትዮጵያን ገንብተንበታል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተወረወሩብን የዕንቅፋት ድንጋዮች ኢትዮጵያን ገንብተንበታል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ…

ጉባኤው በሂደትም፣ በውጤትም ዲሞክራሲያዊ እና አሳታፊ መሆኑን እርግጠኛ መሆን ያስፈልጋል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከዚህ ጉባኤ የሚጠበቀው አንድ ቁልፍ ነገር ጉባኤው በሂደትም፣ በውጤትም ዲሞክራሲያዊ እና አሳታፊ መሆኑን እርግጠኛ መሆን ያስፈልጋል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ…

ብልፅግና ፓርቲ ኢትዮጵያውያንን ያለ ልዩነት ያቀፈ ህብረብሔራዊ ፓርቲ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ፓርቲ ሁሉም ኢትዮጵያውያንን ያለ ልዩነት ያቀፈ እውነተኛ ህብረብሔራዊ ፓርቲ ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም…

በቻምፒዮንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ምድብ ሪያል ማድሪድ ከማንቼስተር ሲቲ ተደለደለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ድልድል የስፔኑ ሪያል ማድሪድ እና የእንግሊዙ ማንቼስተር ሲቲ ተገናኝተዋል። የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ድልድል በዛሬው ዕለት ወጥቷል። የሁለቱ…