Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሞሮኮ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሞሮኮ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሃዘን መግለጫቸው÷ "ለሞሮኮ ህዝብና መንግስት በደረሰው ከባድ የመሬት…

የትውልድ ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በመላ ሀገሪቱ የትውልድ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡ ዕለቱ “ኢትዮጵያ የትውልዶች ድምር” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በዚህም ቀኑ በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ነው፡፡

በትውልዶች መካከል የእውቀት እና የልምድ ልውውጥ የማይናቅ ጠቀሜታ አለው -ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትውልዶች መካከል የእውቀት እና የልምድ ልውውጥ የማይናቅ ጠቀሜታ አለው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ የትውልድ ቀን ‘ኢትዮጵያ የትውልዶች ድምር’ በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ እየተከበረ ነው። በዚህ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የበጎነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የበጎነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ፡፡ የበጎነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ጽህፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ህጻናት እና 250…

የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ለ50 ሰራተኞቹ የበዓል ፍጆታ ምርቶች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ከልህቀት የወጣቶች ማህበር ጋር በመተባበር ለ50 ሰራተኞቹ የበዓል ፍጆታ ምርቶች ድጋፍ አደረገ። ዛሬ በመላ ሀገሪቱ "በጎነት ለሀገር" በሚል መሪ ሐሳብ የበጎነት ቀን በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር…

በጎነትን በዕለተ ተዕለት እየተገበርነው ልንኖረው የሚገባን ጉዳይ ነው – አቶ ብናልፍ አንዷለም

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎነትን በዕለተ ተዕለት ኑሯችን ውስጥ እየተገበርነው ልንኖረው የሚገባን ጉዳይ ነው ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ተናገሩ። የበጎነት ቀን 'በጎነት ለሀገር' በሚል መሪ ሃሳብ በተለያዩ መርሐ ግብሮች በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ይገኛል።…

በበዓላት ወቅት የሚከሰቱ አደጋዎችን ለመከላከል ዝግጅት ተደርጓል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበዓላት ወቅት የሚከሰቱ አደጋዎችን ለመከላከል ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ እሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥…

የአማራ ክልል አጋጥሞት ከነበረው የፀጥታ ስጋት በመውጣት ወደ መደበኛ ሁኔታ መመለስ መቻሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል አጋጥሞት ከነበረው የፀጥታ ስጋት በመውጣት ወደ መደበኛ ሁኔታ መመለስ መቻሉን የክልሉ መንግስት አስታወቀ፡፡ ወቅታዊ የአማራ ክልል ሁኔታን አስመልክቶ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በሰጡት መግለጫ÷ ክልሉ አጋጥሞት ከነበረው የፀጥታ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመስዋዕትነት ቀን እየተከበረ ነዉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጳጉሜ 2 የመስዋዕትነት ቀን “በመስዋዕትነት የምትጸና ሀገር” በሚል መሪ ሃሳብ በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ነዉ ፡፡ ቀኑን በማስመልከት በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ባለው መድረክ በኢትዮጵያ…

የማር ምርታማነትን በዓመት ወደ 98 ሺህ ቶን ማሳደግ ችለናል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው አመት በጀመርነው "የሌማት ትሩፋት" ውጥን ዘመናዊ ዘዴዎችን ስራ ላይ በማዋል የማር ምርታማነትን በዓመት ወደ 98 ሺህ ቶን ማሳደግ ችለናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው…