የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ሰንደቋን ከፍ የሚያደርጉ የጸጥታ ሃይሎችና ዜጎች አሏት – የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን Feven Bishaw Sep 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከትውልድ ወደ ትውልድ ባሳለፈቻቸው ወቅቶች የተለያዩ ፈተናዎች ቢገጥሟትም ሰንደቋን ከፍ የሚያደርጉ የጸጥታ ሃይሎችና ዜጎች እንዳሏት የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አመለከተ። በኮሚሽኑ ''በመስዋዕትነት የምትጸና ሀገር '' በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና ሞባይሎችን ጨምሮ የተለያዩ ቁሳቁሶችን በሕገ-ወጥ መንገድ ሲያዘዋውሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Feven Bishaw Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ ሞባይሎችን፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችንና ሌሎች ቁሳቁሶችን በመኪና በሕገ-ወጥ መንገድ ጭነው ሲያዘዋውሩ የነበሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ፡፡ ሁለቱ ተጠርጣሪዎች ነሐሴ 26 ቀን 2015 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ከ71 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን አስታወቀ Feven Bishaw Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2016 በጀት ዓመት ከ71 ነጥብ 65 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን አስታውቋል። ቢሮው "ሠላም ለሁላችን፣ ፍቅር ለህዝባችን፣ ግብር ለእድገታችን" በሚል መሪ ሀሳብ የ2016 በጀት ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል በ100 ሚሊየን ብር የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ Feven Bishaw Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል በ100 ሚሊየን ብር የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል፡፡ በክልሉ ገጠር ወረዳዎች የተገነቡትን ፕሮጀክቶች የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ መርቀዋቸዋል። በኤረርና በሶፊ ወረዳዎች የተገነቡት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመድ በኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ የሚመራ ልኡክ ጅግጅጋ ከተማ ገባ Feven Bishaw Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተመድ በኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ራሚዝ አላክባሮቭ (ዶ/ር) የሚመራ ልኡክ ጅግጅጋ ከተማ ገባ፡፡ ልዑኩ ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሁሴን ሀሺ (ዶ/ር) ጋር የተወያየ ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የአየር ንብረት ለውጥ ችግርን ለመቅረፍ እየሰራ ነው-ፍፁም አሰፋ(ዶ/ር) Feven Bishaw Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የአየር ንብረት ለውጥ ችግርን ለመቅረፍ ስትራቴጂ በመንደፍ ተግባር ላይ እያዋለ ነው ሲሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ(ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ በኬንያ ናይሮቢ ከተማ እየተካሄደ የሚገኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና መርማሪ ቦርዱ በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ማረሚያ ቤት መምሪያ የሚገኙ ተጠርጣሪዎችን ጎበኘ Feven Bishaw Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ አባላት በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ማረሚያ ቤት መምሪያ የሚገኙ ተጠርጣሪዎችን ጎበኘ። ቦርዱ ከተጠርጣሪዎች ጋር ውይይት ማድረግን ጨምሮ የተጠርጣሪዎችን የማረፊያ ሁኔታ ጎብኝቷል። በጉብኝቱም…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በደቡብ አፍሪካ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ነው Feven Bishaw Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በደቡብ አፍሪካ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ነው። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ የደቡብ አፍሪካ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ጄነራል ሩድዛኒ ማፕህዋንያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኩዌት የሕክምና ቡድን በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ አገልግሎት መስጠት ጀመረ Feven Bishaw Sep 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩዌት የሕክምና ቡድን በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ለአምስት ቀናት የሚቆይ ነጻ የቀዶ ሕክምና አገልግሎት ዛሬ መስጠት ጀመረ። በነጻ የቀዶ ሕክምና አገልግሎቱ 200 የሚሆኑ ዜጎች ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ለውጭ ገበያ ከሚቀርብ የአቮካዶ ልማት3 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዷል-አቶ ሽመልስ አብዲሳ Feven Bishaw Sep 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015/16 ምርት ዘመን ለውጭ ገበያ ከሚቀርብ ምርጥ ዘር የአቮካዶ ልማት 3 ነጥብ 5 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ እንደሚያስገኝ ይጠበቃል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ…