የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ከተማ ህዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Aug 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ህዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ በጋምቤላ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በክልሉ ተከስቶ የነበረውን የፀጥታ ችግር ተከትሎ በየደረጃው የተካሄደው ህዝባዊ የውይይት መድረክ ማጠቃለያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዱሱን አመት ስንቀበል ልምዶችን በመቀመር ለተጨማሪ ስኬት የሚያዘጋጁንን ሁኔታዎች በመጠቆም ይሆናል – መንግስት Feven Bishaw Aug 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዱሱን አመት ስንቀበል ለስኬት ያበቁንን ልምዶችና እሴቶች በመቀመር፣ ለተጨማሪ ስኬት የሚያዘጋጁንን ቀሪ ፈተናዎችን በድል ለማጠናቀቅ የሚያስችሉ ሁኔታዎችን በመጠቆም ይሆናል ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና 11 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች እንዲያዙ ማድረጉን ፌዴራል ፖሊስ ገለጸ Feven Bishaw Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ከ11 ቢሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች እንዲያዙ ማድረጉን ፌዴራል ፖሊስ ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ ባካሄደው ማጠቃለያ ግምገማ ችግሮችን በመፈተሽ ጥንካሬዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ8 ሚሊየን በላይ ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑ ተገለጸ Feven Bishaw Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በመኸር እርሻ ከ8 ሚሊየን በላይ ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ። በቢሮው የሰብል ልማት ዳይሬክተር አቶ ሙስጠፋ ሁሴን እንደገለፁት÷ ለ2015/16 የምርት ዘመን በክልሉ 8 ነጥብ 2 ሚሊየን…
ስፓርት ዛሬ ምሽት የ5 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ይደረጋል Feven Bishaw Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ከምሽቱ 3 ሰዓት ከ50 የ5 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ይደረጋል። አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣እጅጋየሁ ታዬ፣ አትሌት መዲና ኢሳና አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ በውድድሩ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉ አትሌቶች ናቸው። አትሌት…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ሚኒስቴር 4 ትራክተሮችን እና 91 የውሃ ፓምፖችን ለትግራይ ክልል ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር 4 ትራክተሮችን እና 91 የውሃ ፓምፖችን ለትግራይ ክልል ድጋፍ አድርጓል፡፡ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)በትግራይ ክልል ደቡብ ምስራቅ ዞን እንደርታ ወረዳ በምርት ዘመኑ እየተደረገ ያለውን እንቅስቃሴ ከክልልና…
የሀገር ውስጥ ዜና ስድስት የኢኮ ቱሪዝም መዳረሻዎች በዓለም ቱሪዝም ድርጅት እውቅና እንዲያገኙ እየተሰራ ነው Feven Bishaw Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስድስት የኢኮ ቱሪዝም መዳረሻዎች በዓለም ቱሪዝም ድርጅት እውቅና እንዲያገኙ ለማድረግ አስፈላጊው ሒደት መጀመሩን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳስታወቀው÷በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሴቶች ማራቶን ውጤት ላስመዘገቡ አትሌቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ Feven Bishaw Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሴቶች ማራቶን ውጤት ላስመዘገቡ አትሌቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ "በቡዳፔስት 2023 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች ማራቶን…
ስፓርት አትሌት አማኔ በሪሶ በሴቶች ማራቶን የወርቅ ሜዳልያ አስገኘች Feven Bishaw Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በውድድሩ አትሌት አማኔ በሪሶ 1ኛ በመሆን ስታጠናቅቅ አትሌት ጎይተቶም ገብረስላሴ 2ኛ በመሆን የብር ሜዳልያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የፀረ ሙስና ኮሚሽኖች ትስስር ጉባኤ ተካሄደ Feven Bishaw Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሀገር አቀፍ የፀረ ሙስና ኮሚሽኖች ትስስር ጉባኤ በሀዋሳ ከተማ ተካሄደ። ጉባኤው እየተካሄደ ያለው "እውቀት መር አመራርነት ለላቀ የፀረ ሙስና ትግል" በሚል መሪ ሀሳብ ነው። በመድረኩ የዘርፉ ሀገር አቀፍ የ2016 አመታዊ መሪ ዕቅድ መቅረቡን…