Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገር መሆኗ ተደማጭነቷ እንዲጨምር ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል አገር መሆኗ የኢኮኖሚ ትብብሮችን ከማስፋት ባለፈ በዓለም አቀፍ የባለብዙ ወገን መድረኮች ላይ ተደማጭነቷ እንዲጨምር ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን…

በእሳት ቃጠሎ ጊዜ መደረግ ያለባቸው እና የሌለባቸው ነገሮች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አጋጣሚዎች የእሳት ቃጠሎ ሊያጋጥም ይችላል። በዚህ ምክንያትም በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት ሊደርስ ይችላል። በሰውነት ላይ የእሳት ቃጠሎ ሲያጋጥም ማድረግ ያለብን እና የሌለብን ነገሮች ምንድናቸው? በእሳት የተቃጠለውን ቦታ…

አንዲት ፍየል 6 ግልገሎችን ወለደች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎፋ ዞን መሎ ጋዳ ወረዳ ዚታ ቀበሌ አንዲት ፍየል ስድስት ግልገሎችን ወለደች፡፡ ከተወለዱት ግልገሎች መካከል ሦስቱ ሴት እና ሦስቱ ወንድ ግልገል ሲሆኑ÷ አንደኛዋ ግልገል ከተወለደች  በሁለተኛው ቀን መሞቷ ተገልጿል፡፡…

ወቅታዊውን ዓለም አቀፍ ፈተናዎች ለመፍታት ፓን አፍሪካኒዝም ወሳኝ ነው – አምባሳደር ጀማል በከር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅታዊውን ዓለም አቀፍ ፈተናዎች ለመፍታት ፓን አፍሪካኒዝም ወሳኝ ነው ሲሉ በፓኪስታን የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ጀማል በከር ተናገሩ፡፡ አምባሳደሩ በፓኪስታን ከሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡…

በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት አቋርጠው የነበሩ ተማሪዎችን በማስተማር ላይ ናቸው-ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በ2013 ትምህርት አቋርጠው የነበሩ 24 ሺህ ተማሪዎችን በመቀበልና በማስተማር ላይ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የአስተዳደርና መሰረተ ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ ሰለሞን አብርሃ(ዶ/ር) ÷…

የትራፊክ አደጋ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትራፊክ አደጋ የሚደርስን ጉዳት ለመቀነስ እየተሰራ መሆኑን የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት አስታወቀ። የአገልግሎቱ ምክትል ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ፈትያ ደድገባ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ÷እንደ ሀገር በትራፊክ አደጋ እየደረሰ ያለው ጥፋት…

የብሪክስ ጉባኤ ኢትዮጵያን በአባልነት ተቀብሎ ማፅደቁ ለሀገራችን ታሪካዊ ሁነት ነው -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ ጉባኤ ኢትዮጵያን በአባልነት ተቀብሎ ማፅደቁ ለሀገራችን ታሪካዊ ሁነት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ ሁሉን አካታችና ብልጽግና የሰፈነበት ዓለም አቀፋዊ ስርዓትን ለመፍጠር በሚደረገው ጥረት የራሷን…

ቻይና ÷ኢትዮጵያ ብሪክስን በመቀላቀሏ የደስታ መልዕክት አስተላለፈች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ÷ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገራትን በመቀላቀሏ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፋለች፡፡ የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያን ጨምሮ ስድስት ሀገራት ቡድኑን እንዲቀላቀሉ በዛሬው ዕለት ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ…

ለክልሉ ህዝብ የጋራ ተጠቃሚነት በትኩረት እንደሚሰራ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተራራቁ አስተሳሰቦችን ወደ አንድ በማምጣት ለክልሉ ህዝብ የጋራ ተጠቃሚነት በትኩረት እንሰራለን ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ…

ኢትዮጵያ ብሪክስን ተቀላቅላለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገራትን ተቀላቅላለች። በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ያለው 15ኛው የብሪክስ አባል ሀገራት ጉባኤ ኢትዮጵያን ጨምሮ፥ አርጀንቲና፣ ግብጽ፣ ኢራን፣ ሳዑዲ አረቢያን እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶችን በአዲስ አባልነት ተቀብሏል።…