Fana: At a Speed of Life!

የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባዔ ተሳታፊዎች ግዙፍ ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ የሚሳተፉ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡና በመገንባት ላይ የሚገኙ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው። አመራሮቹ በጉብኝታቸው በአዲስ አበባ የነዋሪዎችን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ…

የተከናወኑ የፖሊሲ ለውጦች የኢትዮጵያን ዓለም አቀፍ ተደማጭነት ከፍ ማድረጋቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዲፕሎማሲው መስክ የተከናወኑ የፖሊሲ ለውጦች የኢትዮጵያን ዓለም አቀፍ ተደማጭነት ከፍ ማድረጋቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ተናገሩ። ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በዲፕሎማሲው መስክ የተከናወኑ ዋና ዋና…

ከለውጡ ወዲህ የተወሰዱ የፖሊሲ ማሻሻያዎች ኢኮኖሚውን ከቀውስ ታድገዋል- አቶ አህመድ ሽዴ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት ገቢራዊ የተደረጉ የፖሊሲ ማሻሻያዎች ሀገራዊ ኢኮኖሚውን ከቀውስ መታደግ ማስቻላቸውን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ተናገሩ። አቶ አህመድ ሽዴ በኢኮኖሚው መስክ የተከናወኑ የለውጥ ሥራዎችና የተገኙ ስኬቶች…

ዳግም ከተመዘገቡ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መስፈርቱን ያሟላ የለም

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ የመመዘኛ መስፈርት ዳግም ከተመዘገቡ 273 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ አንዳቸውም መስፈርቱን እንዳላሟሉ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ገለፀ፡፡ ባለስልጣኑ አዲስ ባወጣው መመዘኛ 273 የግል ከፍተኛ ትምህርት…

505 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተገኝቷል

አዲስ አበባ፣ ጥር 19 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በ2016/17 የምርት ዘመን የመኸር እርሻ እስካሁን 505 ሚሊየን ኩንታል ምርት መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን(ዶ/ር)፤ የእርሻ እና የሆርቲካልቸር ዘርፍ ምርት ያለበትን ደረጃ…

ቤልጂዬማዊው ተጨዋች ኔይንጎላን በአደንዛዥ እጽ ዝውውር ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቤልጂዬማዊው ተጨዋች ራጃ ኔይንጎላን በአደንዛዥ እጽ ዝውውር ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ፡፡ የ36 ዓመቱ የቀድሞ የኢንተርሚላን እና የሮማ ተጫዋች ራጃ ኔይንጎላን ኮኬይን በመባል የሚታወቀውን አደንዛዥ እጽ ከደቡብ አሜሪካ ወደ አውሮፓ…

በሐሰተኛ የብር ኖት በመገበያየት የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በቾ ወረዳ በሐሰተኛ የብር ኖት በመገበያየት የወንጀል ድርጊት በመፈጸም የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ በቱሉ ቦሎ ከተማ ጥር 17 ቀን 2017 ዓ.ም ሰለሞን ጌታቸው እና ደሳለኝ…

ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ በትብብር እንደሚሰሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ በበርካታ ባለብዙ መድረኮች ላይ በትብብር እንደሚሰሩ አስታውቀዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ(ዶ/ር) በኢትዮጵያ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር ከሆኑት ኢኖንሴባ ሎሲን ጋር ተወያይተዋል፡፡…

ደህንነቱ የተጠበቀ ዲጂታል ከባቢን መገንባት ለዲጂታል ኢትዮጵያ ስኬት ወሳኝ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደህንነቱ የተጠበቀ ዲጂታል ከባቢን መገንባት እና የሳይበር ስጋቶችን መከላከል ለዲጂታል ኢትዮጵያ ስኬት ወሳኝ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞና ውጥኖች ላይ ያተኮረ…

በህገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ ከ2 ሺህ 300 ሊትር በላይ ቤንዚን ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ 2 ሺህ 360 ሊትር በላይ ቤንዚን መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ፡፡ የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ስሙ ሰንጋ ተራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሲሆን ወንጀል ፈፃሚ ግለሰቦቹ ከመንግስት…