Fana: At a Speed of Life!

የአየር አምቡላንስ አገልግሎት በኢትዮጵያ ለማስጀመር የሰነድ ዝግጅት እየተደረገ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአየር አምቡላንስ አገልግሎት በኢትዮጵያ ለማስጀመር የሰነድ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን በጤና ሚኒስቴር የሜዲካል አገልግሎት መሪ ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ኢሉባቦር ቡኖ ገለጹ፡፡ ዶክተር ኢሉባቦር ቡኖ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት ፥ አገልግሎቱ…

ማንቸስተር ሲቲ ቼልሲን 3 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ23ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ማንቸስተር ሲቲ ቼልሲን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ምሽት 2፡30 ላይ በተካሄደው ጨዋታ ቼልሲ በኖኒ ማዱኬ ጎል ሲመራ ቢቆይም ባለሜዳው ማንቸስተር ሲቲ በኧርሊንግ ሃላንድ፣…

አትሌት ማርታ የ3000 ሜትር ክብረ ወሰን በመስበር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በካዛኪስታን ዋና ከተማ አስታን በተካሄደ ከ18 ዓመት በታች የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አትሌት ማርታ አለማየሁ ክብረ ወሰን በመስበር አሸንፋለች። የ16 ዓመቷ አትሌት ማርታ ርቀቱን ለመጨረስ 8 ደቂቃ ከ39 ሰኮንድ ከ80…

ሊቨርፑል እና አርሰናል ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተካሄደ የ23ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ሊቨርፑል እና አርሰናል ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። ሊቨርፑል ኤፕስዊች ታውንን 4 ለ 1 በማሸነፍ መሪነቱን ባጠናከረበት ጨዋታ የማሸነፊያ ግቦችን…

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሰባት አመታት ተቋርጦ የነበረው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል። በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ(ፕ/ር) ÷የስፖርት ፌስቲቫሉ…

በኦንላይን ትኬት በመቁረጥ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት መሰጠት ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር አ.ማ ከየካቲት 2017ዓ.ም  ጀምሮ በኦንላይን ትኬት በመቁረጥ የህዝብ መንገደኞች ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት  እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር አ.ማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ታከለ…

የኦክስጂን ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ሲቲ ዞን ሺኒሌ ከተማ በ137 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኦክስጂን ፋብሪካ ተመርቆ ተከፈተ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ ሙሀመድ ፋብሪካውን መርቀው በከፈቱበት ወቅት÷ከለውጡ በኋላ ባሉት ዓመታት በሽንሌ ከተማና…

ኢትዮጵያ ለህብረቱ አጀንዳ 2063 መሳካት ሁለንተናዊ ድጋፍ ታደርጋለች- ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እንደ አንድ አባል ሀገር እንዲሁም የህብረቱ መቀመጫ እንደመሆኗ ለአፍሪካ ህብረት አጀንዳ 2063 መሳካት ሁለንተናዊ ድጋፍ እንደምታደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አዲስ…

በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የብረት ፋብሪካ ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል ሲቲ ዞን ሽንሌ ከተማ በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው የቶሚ ብረት ማምረቻ ፋብሪካ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ የመሰረት ድንጋዩን ባስቀመጡበት ወቅት÷የክልሉ…

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተከታታይ ከፍተኛ ዕድገት አስመዝግቧል – ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሀገራዊ ለውጡ ወዲህ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተከታታይ ከፍተኛ ዕድገት ማስመዝገቡን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሯ ሀገራዊ የሪፎርም ሥራዎችና የተገኙ ውጤቶችን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ÷ የኮቪድ-19…