የሀገር ውስጥ ዜና የኒውክሌር ምህንድስና ፕሮግራም ልማትን ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተደረገ Feven Bishaw Jan 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የኒውክሌር ምህንድስና ፕሮግራም ልማትን ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተደርጓል፡፡ በጄኔቫና ኦስትሪያ የተባበሩት መንግሥታትና ዓለም አቀፍ ተቋማት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ፀጋአብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Jan 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ‘ከቃል እስከ ባህል’ በሚል መሪ ሀሳብ ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀናት የሚካሄደው የብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው። በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የፓርቲው ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉ 21 ሺህ 877 ቶን ቅመማቅመም ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ Feven Bishaw Jan 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 21 ሺህ 877 ቶን ቅመማቅመም ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አስታወቀ፡፡ የክልሉ ቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ባለስልጣን ም/ዋና ዳይሬክተር እና የቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ልማትና ጥበቃ ዘርፍ ኃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአገው ፈረሰኞች በዓል ለፌስቲቫል ቱሪዝም ገቢ ተቋዳሽ ለመሆን ያመቻቻል – ቢልለኔ ስዩም Feven Bishaw Jan 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአገው ፈረሰኞች በዓል ለፌስቲቫል ቱሪዝም ገቢ ተቋዳሽ ለመሆን ያመቻቻል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም አስገነዘቡ። ኃላፊዋ 85ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር ምስረታ በዓልን አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በህንድ ፌስቲቫል ላይ በተፈጠረ ክስተት ህይወታቸውን ላጡ ዜጎች ሀዘኗን ገለጸች Feven Bishaw Jan 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በህንድ ኩምብ ሜላ ፌስቲቫል በተፈጠረ ክስተት ህይወታቸውን ላጡ ዜጎች ሀዘኗን ገለጸች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፤ በህንድ ኩምብ ሜላ ፌስቲቫል ላይ በሰዎች መብዛት ምክንያት ተፈጠረ ግርግር ህይወታቸውን ላጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአገው ፈረሰኞች ሰላምንና ጸጥታን በማስከበር ረገድ ሚና እየተጫወቱ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን Feven Bishaw Jan 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአገው ፈረሰኞች የአባቶቻቸውን ፈለግ በመከተል ሰላምንና ጸጥታን በማስከበር ረገድ ተገቢውን ሚና እየተጫወቱ ይገኛሉ ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ም/ጠ/ሚ ተመስገን ለ85ኛው የአገው ፈረሰኞች ምስረታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ የለውጥ ጉዞ አስደንቆኛል – ዌላርስ ጋሳማጌራ Feven Bishaw Jan 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ በአስደናቂ የለውጥ ጉዞ ላይ እንደምትገኝ መመልከታቸውን የሩዋንዳ ፓትሪዮቲክ ፍሮንት (አር ፒ ኤፍ) ፓርቲ ዋና ጸሃፊ ዌላርስ ጋሳማጌራ ገለጹ። በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ለመታደም አዲስ አበባ የሚገኙት ዌላርስ ጋሳማጌራ፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የቅድመ ክፍያ ስማርት ቆጣሪዎች ትግበራ ተጀመረ Feven Bishaw Jan 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) በዩኒፋይድ ፕሪፔይመንት ፕሮጀክት የቅድመ ክፍያ ስማርት ቆጣሪዎች ትግበራ መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ይህም ደንበኞች ከፍጆታ ክፍያ ጋር ተያይዞ ያሉ ቅሬታዎች በመቅረፍ እና የደንበኞች እንግልት በማስቀረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀሲስ በላይ መኮንን በ5 ዓመት ጽኑ እስራትና በ10 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ ተቀጡ Feven Bishaw Jan 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በእነ ቀሲስ በላይ መኮንን መዝገብ ላይ የቀረቡ የግራ ቀኝ ማስረጃዎችን መርምሮ በዛሬው የችሎት ቀጠሮ በጽኑ እስራትና በገንዘብ መቀጮ እንዲቀጡ ወሰነ። የፍትህ…
ቴክ በሮቦቶችና በሰው ልጆች የሚደረገው የሩጫ ውድድር Feven Bishaw Jan 30, 2025 0 ሮቦቶች የሰው ልጆችን በሩጫ ውድድር የማሸነፍ አቅም ይኖራቸው ይሆን? በመጪው ሚያዝያ ወር ቁርጡ ይታወቃል። በቻይና ዋና ከተማ ቤጂንግ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በዓለም ታዋቂ የሮቦቲክስ ኩባንያዎች ባዘጋጁት በደርዘን ከሚቆጠሩ ሰው መሰል ሮቦቶች ጋር የግማሽ ማራቶን ሩጫ ውድድር…