ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ህብረት እና ፈረንሳይ ጋር የ32 ሚሊየን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረመች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ህብረት እና ፈረንሳይ ጋር የ32 ሚሊየን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራርማለች፡፡
ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ፣ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ ዳይሬክተር ቫለሪ ቴሂዮ እና የአውሮፓ ህብረት…