Fana: At a Speed of Life!

በነሐሴ የተጠናከረ ዝናብ ስለሚኖር ጎርፍና የመሬት መንሸራተት ሊከሰት ይችላል- ብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነሐሴ የሚኖረውን የተጠናከረና ተከታታይነት ያለው ከባድ ዝናብ ተከትሎ በአንዳንድ አካባቢዎች ላይ ጎርፍና የወንዞች ሙላት እንዲሁም የመሬት መንሸራተት ሊኖር እንደሚችል የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ በመሆኑም በየአካባቢው…

በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የፀሐይ ኃይልን ለምግብ ማብሰያነት የሚያገለግል ማሽን ተሰራ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የመሠረታዊ ምህንድስና ሳይንስ ምርምርና ፈጠራ ማዕከል የፀሐይ ኃይልን ለምግብ ማብሰያነት የሚያገለግል ማሽንና ከወዳደቁ የውሃ ማሸጊያ ፕላሰቲኮች የእግረኛ መንገድ ኮምፖሲት ምንጣፍ…

የደቡብ ክልል ተለያዩ ዞኖች ከአጎራባች ሕዝቦች ጋር ክልል ሆኖ ለመደራጀት በየምክር ቤቶቻቸው ውሳኔ አሳለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ዞኖች ከአጎራባች ሕዝቦች ጋር ክልል ሆኖ ለመደራጀት በየምክር ቤቶቻቸው ውሳኔ አሳልፈዋል፡፡ የጎፋ ዞን ህዝብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 9ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በዚህም ምክር…

ሰሜን ኮሪያ ሊቃጣ የሚችልን ጥቃት በኒውክሌር ጦር መሳሪያ ለመመከት ዝግጁ ነኝ አለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ሀገራቸው ከየትኛውም አካል ሊቃጣ የሚችልን ጥቃት በኒውክሌር የጦር መሳሪያ አጸፋዊ ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ መሆኗን አስታውቀዋል፡፡ ፒዮንግያንግ በፈረንጆቹ 1950 እስከ 1953 የተካሄደውን የሁለቱን…

ሚኒስቴሩ የክረምት የበጎ ፈቃድ መርሐ ግብሩን በሲዳማ ክልል አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር የክረምት የበጎ ፈቃድ መርሐ ግብሩን ዛሬ በሲዳማ ክልል ወንዶ ገነት ወረዳ አስጀምሯል። የትራስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ መርሐ ግብሩን በወረዳው በሚገኘው የወንዶገነት ዎሻ አንደኛ እና መለስተኛ…

የመዲናዋ ካቢኔ ሜዳሊያ ላመጡ አትሌቶችና ለልዑካን ቡድኑ የተለያዩ ሽልማቶች እንዲሰጥ ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደ 18ኛው ዓለም ዐቀፍ የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ሜዳሊያ ላመጡ አትሌቶችና ልዑካን ቡድኑን ለማመስገን የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሰጥ ውሳኔ አስተላልፏል ። አስተዳደሩ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ…

ሰርጌ ላቭሮቭ በኢትዮጵያ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

ላቭሮቭ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ትናንት ማምሻውን አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወሳል፡፡ በዛሬው እለትም ከፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጋር የሁለቱን አገራት የቆየ ወዳጅነት ማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ መክረዋል፡፡ እንዲሁም ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ…

የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት ከደረሰብን መከራና ፈተና ይልቅ ለተሰጠን ጸጋ በማመስገን ለኢትዮጵያ ከፍታ መትጋት እንዳለብን የሚያሳይ ነው – ዶክተር…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ያስተላለፉት መልዕክት ከደረሰብን መከራና ፈተና ይልቅ ለተሰጠን ጸጋ በማመስገን ለኢትዮጵያ ከፍታ መትጋት እንዳለብን የሚያሳይ መሆኑን በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል…

ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ከአውሮፓ ህብረት የምስራቅ አፍሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ከአውሮፓ ህብረት የምስራቅ አፍሪካ ልዩ መልዕክተኛ ዶክተር አነተር ዊበር ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ገለፃ አድርገውላቸዋል።…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከሰርጌይ ላቭሮቭ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭን በጽሕፈት ቤታቸውን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያና ሩሲያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን በሚያጠናክሩባቸው ዘርፎች…