ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በአፋር ክልል ለሚገኙ 9 ሺህ ተፈናቃይ ዜጎች ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በአፋር ክልል ለሚገኙ 9 ሺህ ተፈናቃይ ዜጎች የተለያዩ ድጋፎች ማድረጉን አስታወቀ።
ድጋፎቹ መሰረታዊ የቤት ውስጥ መገልገያ ቁሳቁስ ሶላር የእጅ ባትሪ፣ ጀሪካን፣ የማዕድ ቤት እቃ፣ ምንጣፍ እና…