Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከጋና አቻው ጋር የመልስ ጨዋታውን ያደርጋል

አዲስ አበባ፣መጋቢት 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከጋና አቻው ጋር የሚያደርገውን የመልስ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ያከናውናል። በአሰልጣኝ ፍሬው ሀይለገብርኤል የሚመራው ብሄራዊ ቡድኑ ምሽት 12 ሰዓት ለሚካሄደው የመልስ ጨዋታ ወደ አክራ በማቅናት ዝግጅቱን…

የኦሮሚያ የባህል ሳምንት በሻሸመኔ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ባህላችን ለቱሪዝም ዕድገታችን” በሚል መሪ ሀሳብ በኦሮሚያ ክልል ደረጃ የባህል ሳምንት (ፌስቲቫል) በምዕራብ አርሲ ዞን ሻሸመኔ ከተማ ከዛሬ ጀምሮ እስከ መጋቢት 20 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ይካሄዳል፡፡ በዚህም በጠዋቱ በጎዳና ላይ…

የአዲስ አበባ ፖሊስ ለአፋር ክልል ከ4 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ በአፋር ክልል በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች እና በጦርነቱ የወደሙ ፖሊስ ጣቢያዎችን ለማቋቋም የሚውል ከ 4 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡ በዚህም በጥሬ ገንዘብ 400 ሺህ ብር ፣…

አቶ ደመቀ ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ከኳታር ልማት ፈንድ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቭሉት ካቩሶግሉ ጋር በዶሃ ተወያዩ። ውይይታቸውን ያደረጉት ከዶሃ ፎረም ጎን ለጎን ተገናኝተው። በውይይታቸው ላይም በሁለትዮሽ ግንኙነት…

በህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ ትራፊክ አደጋ ሕፃን ልጅን ጨምሮ የሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደሴ ወደ ሰቆጣ ሲጓዝ በነበረ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ አንድ ህጻን ልጅን ጨምሮ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ተሳፋሪዎች ህይወታቸው ሲያልፍ 37 ተሳፋሪዎች ቆስለው ላሊበላ ሆስፒታል መግባታቸው ተነገረ። ዛሬ ከቀኑ…

አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ ፌዴሬሽን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ኢትዮጵያና ሩስያን የጋራ ተጠቃሚነት ለማሳደግ ይበልጥ ተቀራርቦ ለመስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ከሩሲያ ፌዴሬሽን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ከሆኑት ፒተር አሞሶቭ ጋር ተወያዩ። በሩሲያ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ባለሙሉ…

ኢጋድ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን ለማቀላጠፍ ግጭት ለማቆም መወሰኑን አደነቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስትታ ባለሥልጣን (ኢጋድ) የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን ለማሳለጥ ይቻል ዘንድ ግጭት ለማቆም በመወሰኑ አድናቆቱን ገልጿል። የኢጋድ ዋና ጸሃፊ ዶክተር…

በጥራት ጉድለት 130 ማሸነሪዎች ከስራ እንዲወጡ፥ 5 የህንጻ ግንባታ ስራዎች እንዲፈርሱ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥራት በታች የሆኑ 130 የሚሆኑ ማሸነሪዎች ከስራ እንዲወጡ እና አምስት የህንጻ ግንባታ ስራዎች በጥራት ጉድለት ምክንያት እንዲፈርሱ መደረጉን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ገለጸ፡፡ ባለስልጣኑ ከአጋር አካላት ጋር በደሴ ከተማ ዘርፉን…

ምዕራባውያን ለዩክሬን የሚያደርጉትን ድጋፍ ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያን መሪዎች ለዩክሬን የሚያደርጉትን የተለያዩ ድጋፎች ለማጠናከርና ለማስፋፋት ተስማምተዋል፡፡ የምዕራባውያን የቡድን 7 ሀገራት መሪዎች በብራሰልስ ባካሄዱት ስብሰባ፥ ሩሲያ በዩክሬን ላይ ያደረገችውን ወረራ እንደሚያወግዙ እና ለዩክሬን…

የአፍሪካ ህብረት እርዳታ ለጋሹ ማህበረሰብ ለትግራይ ክልልና በጦርነቱ ለተጎዱ ሌሎች ክልሎች የሚያቀርበውን እርዳታ እንዲያሳድግ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 16፣2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት እርዳታ ለጋሹ ማህበረሰብ ለትግራይ ክልል እና በጦርነቱ ለተጎዱ አማራና አፋር ክልሎች የሚያቀርበውን እርዳታ እንዲያሳድግ ጥሪ አቀረበ። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መኸመት የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ የሰብዓዊ ድጋፍ…