Fana: At a Speed of Life!

የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው አዳማ ከተማ የ60 ሚለየን ብር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ፈረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዳማ ከተማ ከተለያዩ ኩባንያዎች ጋር የ60 ሚለየን ብር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው አዳማ ከተማ ከአንበሳ ቢራ እና ዋሊን ቢራ አምራች ኩባንያ ጋር የስፖንሰር ሺፕ…

ቤተክርስቲያኗ በጦርነቱ የተጎዱ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ135 ሚሊየን ብር ኘሮጀክት ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በጦርነቱ የተጎዱ ከ227 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ135 ሚሊየን ብር ኘሮጀክት ይፋ አደረገች ፡፡ ቤተክርስቲያኗ በትግራይ፣ አማራ፣ አፋርና ኦሮሚያ ክልሎች በጸጥታ ችግር እና ጦርነት…

በደቡብ ክልል የወባና ያልተመጣጠነ የምግብ እቅርቦት ችግሮች መከሰታቸውን ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የወባና ያልተመጣጠነ የምግብ እቅርቦት ችግሮች በክልሉ መከሰታቸውን የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊ አቶ እንዳሻው ሽብሩ አስታወቁ፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ ሃላፊ ከፋና ብሮድካስቲንግ ጋር ባደረጉት ቆይታ ፥ የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ትግበራ…

ለአራተኛው ዓመት አረንጓዴ ዐሻራ ቅድመ ዝግጅቶች እየተካሄዱ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአራተኛው ዓመት አረንጓዴ ዐሻራ ቅድመ ዝግጅቶች እየተካሄዱ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ በመጪው ክረምት የአረንጓዴ ዐሻራ እንቅስቃሴ አራተኛ ዓመቱን እንደሚይዝ ይታወቃል፡፡ ይህን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

አገራዊ የምክክር ኮሚሽን የመጀመሪያውን ይፋዊ የትውውቅ መድረክ እያከናወነ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን የመጀመሪያ ይፋዊ ትውውቅ ሃይማኖት አባቶች፣ የሃገር ሽማግሌዎች እና የሰላም እናቶች ጋር እያደረገ ነው። በስነ ሰርዓቱ 11ዱ ኮሚሽነሮች ከሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች አባ ገዳዎች እና…

ሩስያ ህልውናዋ አደጋ ላይ የሚወድቅ ከሆነ የኑክሌር ጦር መሳሪያ ልትጠቀም ትችላለች – የክሬምሊን ቃል አቀባይ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 14፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ሩሲያ ህልውናዋ አደጋ ላይ የሚወድቅ ከሆነ የኑክሌር ጦር መሳሪያ ልትጠቀም እንደምትችል የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናገሩ፡፡ ቃል አቀባዩ ከመገናኛ ብዙሃን ጋር በነበራቸው ቆይታ፥ “ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በዩክሬን ጦርነት…

ሁሉንም የማሕበረሰብ ክፍል ቀርበን ልናዳምጠው ይገባል ያልነው ብዙ የሚነግረን ነገር እንዳለ ስለምናውቅ ነው – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሁሉንም የማሕበረሰብ ክፍል ቀርበን ልናዳምጠው ይገባል ያልነው ብዙ የሚነግረን ነገር እንዳለ ስለምናውቅ ነው " ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ ሲካሄድ በነበረው የህዝብ የውይይት መድረክ በርካታ ጥያቄዎችና…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ያገለገሉበትን በሴኔጋል የኢትዮጵያን ኤምባሲን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘወዴ ለአራት ዓመት ያገለገሉበትን በሴኔጋል የኢትዮጵያን ኤምባሲን ጎብኝተዋል። ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በሴኔጋል ዳካር እየተካሄደ በሚገኘው 9ኛው "ዓለም አቀፍ የውሃ ፎረም" ላይ…

የጋራ ችግሮችን ለመፍታት በትብብር መስራት አስፈላጊ ነው -ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋራ ችግሮችን ለመፍታት በትብብር መስራት አስፈላጊ መሆኑን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። በሴኔጋል ዳካር እየተካሄደ በሚገኘው የመሪዎች፣ ሚኒስትሮች፣ የፓርላማና ሲቪል ማህበረሰብ አባላት፣ የግል ሴክተር፣…

ጠ/ሚ ዐቢይ በቻይና ኢስተርን አየር መንገድ በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቻይና ኢስተርን አየር መንገድ በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ በቻይና ኢስተርን አየር መንገድ በደረሰው አደጋ…