Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ በአፈር መደርመስ ምክንያት የአንድ ሰው ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 በአፈር መደርመስ ምክንያት የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በወረዳው ቀበና ኪዳነ ምህረት አካባቢ…

የሮታ ቫይረስ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መከሰቱን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 14፣2014(ኤፍ ቢሲ) የሮታ ቫይረስ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በኩርሙክ፣ በሸርቆሌ ወረዳ እና አሶሶ ከተማ መከሰቱን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡ ቫይረሱ በአብዛኛው ህጻናት ላይ የሚከሰትና ለሞት የሚዳርግ በመሆኑ ህብረተሰቡ የአካባቢውንና የግል ንጽህናውን…

የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር 271 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር በበጀት ዓመቱ ባለፉት 6 ወራት ከምርት ሽያጭና አገልግሎት 271 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ። የ2014 የ6 ወራት የስራ አፈጻጸምን አስመልክቶ የመንግስት የልማት…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ አቅጣጫዎችን መነሻ ያደረገ የሕዝብ ውይይት ተጀምሯል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ውሳኔዎች፣ አቅጣጫዎችና አቋሞችን መነሻ ያደረገ የሕዝብ ውይይት መድረክ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በመድረኩም የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን፣ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልፅግና ፓርቲ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ ውሳኔዎችና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር ህዝባዊ የውይይት መድረክ በቦንጋ እና በሚዛን አማን  ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ እየተካሄደ በሚገኘው መድረክ  የብልፅግና ፓርቲ የህዝብና አለም አቀፍ…

የብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ውሳኔዎችና አቋሞች ላይ የሚመክር የህዝብ ውይይት በአዳማ እና ጅማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ውሳኔዎችና አቋሞች ላይ የሚመክር የህዝብ ውይይት በአዳማ እና ጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በአዳማ ከተማ እየተደረገ በሚገኘው መድረክ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች…

በምእራብ ሸዋ ዞን በመስኖ ከለማ መሬት ከ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአትክልት ምርት ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምእራብ ሸዋ ዞን በመስኖ ከለማ መሬት ከ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአትክልት ምርት መገኘቱን የዞኑ ግብርና ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በጽህፈት ቤቱ የመስኖ ልማት ባለሙያ አቶ ገዛኸኝ ዲንሳ እንደገለጹት…

የተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫ የማመልከቻ ቀን መራዘሙን ሚኒስቴሩ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመመደብ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫ የማመልከቻ ቀን መራዘሙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው…

በኢትዮጵያ የስርዓት ጾታ እኩልነትን ለማረጋገጥ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ አጋር የልማት ተቋማት በጋራ በመሆን በኢትዮጵያ የስርዓት ጾታ እኩልነትን ለማረጋገጥ እና በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ∶∶ በውይይቱ መንግስት የስርዓት ጾታ እኩልነትን ማረጋገጥ ለኢትዮጵያ ወሳኝ…

ከ65 ሚሊየን ብር በላይ የካሳ ክፍያ ወስደዋል በሚል ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ወደ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ይዞታ በሌላቸው ግለሰቦች ስም ከ65 ሚሊየን ብር በላይ ተገቢ ያልሆነ የካሳ ክፍያ ወስደዋል በሚል ወንጀል የተጠረጠሩ 3 ተከሳሾች ወደ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…