የሀገር ውስጥ ዜና እስራኤል የኢትዮጵያ መንግሥት ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የሄደበት መንገድ የሚደገፍ መሆኑን ገለፀች Feven Bishaw Jan 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር ረታ ዓለሙ ከእስራኤል ፕሬዚዳንት የውጭ ፖሊሲ አማካሪ ከሆኑት አምባሳደር ዚቪ ቪፒኒ ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እንዲሁም በሁለትዮሽ ግኑኝነት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አምባሳደር ረታ፥ በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የበርታ ብሔረሰብ ምክር ቤት የብሔረሰቡን መጠሪያ ሥያሜ ቤኒሻንጉል እንዲሆን ወሰነ Feven Bishaw Jan 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የበርታ ብሔረሰብ ምክር ቤት የብሔረሰቡ መጠሪያ ሥያሜ ቤኒሻንጉል እንዲሆን ወሰነ፡፡ የበርታ ብሔረሰብ ምክር ቤት 8ኛ መደበኛ ጉበዔውን በኩርሙክ ወረዳ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ጉባዔው በኩርሙክ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ እስማኢል አብዱራሀማን የእንኳን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃሰተኛ መታወቂያ ለጠላት አሳልፈው ለመስጠት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የተባሉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Feven Bishaw Jan 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማና ዙሪያ ወረዳ 314 ሀሰተኛ የቀበሌ መታወቂያ ለጠላት አሳልፈው ለመስጠት በድብቅ ሲያጓጉዙ የተገኙ የተባሉ ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የጎንደር ከተማ ፖሊስ መምሪያ የህዝብ ግንኙነት…
ስፓርት ቡበከር ናስር ለሙከራ ጊዜ ወደ ደቡብ አፍሪካ ማቅናቱ ተሰማ Feven Bishaw Jan 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 17፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ተጫዋች እና የምንጊዜውም ኮከብ ግብ አግቢ አቡበከር ናስር ለሙከራ ጊዜ ወደ ደቡብ አፍሪካ አቅንቷል። አቡበከር ናስር ወደደቡብ አፍሪካ ያቀናው፥ የአገሪቱ ክለብ ማሜሎዲ ሰንዳውስ በጥር የዝውውር መስኮት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የአርብቶ አደሮች ቀን በአዳማ ከተማ እየተከበረ ነው Feven Bishaw Jan 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የኢትዮጵያ የአርብቶ አደሮች ቀን በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ “የአርብቶ አደሩ ልማት ለሀገራዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ባለው 18ኛው የአርብቶ አደሮች ቀን ፥ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች፣ ከሁሉም የአገሪቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Jan 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ህይወት አለፈ። ሌሊት ከወልድያ ወደ አዲስ አበባ 22 ሰዎችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ሚኒባስ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ አጣዬ ከተማ ሲደርስ በቦታው ቆሞ ከነበረ አይሱዙ የጭነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኦሞ ዞን በግጦሽ መሬት ምክንያት ተፈጥሮ የነበረው ግጭት በእርቅ ተፈታ Feven Bishaw Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ኦሞ ዞን በኛንጋቶም፣ ካራ፣ ሐመርና በኮይጉ ህዝቦች መካከል በግጦሽና በእርሻ መሬት ምክንያት ተፈጥሮ የነበረው ግጭት በእርቀ ሰላም መቋጨቱን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ። በደቡብ ኦሞ ዞን በሚገኙ ህዝቦች መካከል ለዓመታት የዘለቀውን አለመግባባት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አሸባሪውን የሸኔ ቡድን ለተቀላቀሉ ወጣቶች የእጅ ስጡ ጥሪ አቀረበ Feven Bishaw Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሳያውቁ አሸባሪውን የሸኔ ቡድን ለተቀላቀሉ የኦሮሞ ወጣቶች እጅ እንዲሰጡ ጥሪ አቀረበ፡፡ የክልሉ መንግስት ባወጣው መግለጫ፥ አሸባሪ ቡድኑ ሊያሳካ የሚፈልገው የፖለቲካ ዓላማ ኖሮት የማያውቅ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠበቆች ሙያዊ ሚናቸውን በሚገባ እንዲወጡ የጠበቆች ማህበር መቋቋሙ እጅግ ጠቃሚ ነው – ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ Feven Bishaw Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠበቆች ሙያዊ ሚናቸውን በሚገባ እንዲወጡ የጠበቆች ማህበር መቋቋሙ እጅግ ጠቃሚ ነው ሲሉ የፍትህ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ የፌዴራል ጠበቆች ማህበር በታሪኩ የመጀመሪያውን የማህበሩን ጠቅላላ ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ የታክስ ገንዘብ እንዲቀር በማድረግ 3 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ጉቦ ሲቀበሉ የነበሩ የገቢዎች ሚኒስቴር ሰራተኞች ተያዙ Feven Bishaw Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በገቢዎች ሚኒስቴር ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶቸ ሊፈፀሙ የነበሩ የሙስና ወንጀሎች እጅ ከፍንጅ መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው ተናገሩ፡፡ ባለፉት ወራት ሐሰተኛ ደረሰኝ ብቻ እየሸጡ የአገር ሐብት ወደ ኪሳቸው ሲያስገቡ የነበሩ 63…