Fana: At a Speed of Life!

የጤና ሚኒስቴር የወደሙ የጤና ተቋማትን መልሶ ለማቋቋም የድጋፍ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ ውድመት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት ለማቋቋምና መልሶ ስራ ለማስጀመር የጤና ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ አሸባሪው ህወሓት በወረራ ይዟቸው በነበሩ አካባቢዎች ህዝብ የሚገለገልባቸውን የጤና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት፤ የህክምና ግብዓት…

ለተፈናቃዮች ከ8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሸዋ ሮቢትና ለደብረ ብረሃን ተፈናቃዮች ከ8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ ተደረገ፡፡ በገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ከሰራተኞቹና ከአመራሩ እንዲሁም ከድርጅቶች ያሰባሰበውን ከ5…

“የኢትዮ-ፓኪስታን ሳይንትፊክ ዲፕሎማሲ ፎረም” ሊመሰረት ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)"የኢትዮ-ፓኪስታን ሳይንትፊክ ዲፕሎማሲ ፎረም" ሊመሰረት መሆኑ ተገለፀ፡፡ ፎረሙ በሳይንቲፊክ ጉዳዮች ዙሪያ ኢትዮጵያና ፓኪስታን ያላቸውን ልምድ እንዲለዋወጡና በጋራ እንዲሰሩ የሚያስችል መሆኑ ተገልጿል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር…

ጠ/ ሚ ዐቢይ ለዳያስፖራው ያቀረቡት ጥሪ የኢትዮጵያን ገጽታ የሚቀይር ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዳያስፖራው ወደ አገር ቤት እንዲገባ ያቀረቡት ጥሪ የኢትዮጵያን ገጽታ የሚቀይር ምቹ አጋጣሚ በመሆኑ ፈጣን ምላሽ መስጠት ይገባል ሲሉ በጀርመንና በአየርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምሁራን ተናገሩ። ከፋና…

ባለስልጣኑ በ5 ወራት ውስጥ ከ741 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በ5 ወራት ውስጥ ከ741 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መስብሰቡን ገለፀ ። ባለስልጣኑ በ2014 በጀት ዓመት 5 ወራት 776 ሚሊየን 350 ሺህ 677 ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ 741 ሚሊየን 987 ሺህ ብር…

የሽብር ቡድኑ ህወሓት በኮምቦልቻ ከተማ ከሚገኙ ፋብሪካዎች ምርቶችና ግብዓቶችን ዘርፏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ህወሓት በኮምቦልቻ ከተማ ከሚገኙ ፋብሪካዎች ምርቶችንና ግብዓቶችን መዝረፉ ተገለፀ፡፡ የጋዜጠኞች ቡድን በኮምቦልቻ ከተማ በሽብር ቡድኑ የወደሙና የተዘረፉ ፋብሪካዎችን ጎብኝቷል። በኮምቦልቻ ከተማ 200 የሀገር ውስጥና የውጭ…

በካሳጊታ በከባድ መሳሪያ ተመተው የወደቁ ምሰሶዎችን መልሶ የመትከል ሥራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በካሳጊታ በከባድ መሳሪያ ተመተው የወደቁ ምሰሶዎችን መልሶ የመትከል ሥራ መጠናቀቁን ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶችን በመጠገን መልሶ ወደ ሥራ ለማስገባት የሚደረገው ርብርብ ተጠናክሮ…

የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌዴሬሽን የወደሙ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት 350 ሺህ ዶላር መደበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌዴሬሽን በሽብር ቡድኑ ህወሃት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት 350 ሺህ ዶላር መመደቡን በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍፁም አረጋ አስታወቁ፡፡ በዚህም 100 ሺህ ዶላሩን ወዲያውኑ ቀሪውን ደግሞ በ5…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመዲናዋ ህዝባዊ ሰራዊት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በመገኘት ምሽቱን አከባቢያቸውን የሚጠብቁ ነዋሪዎችን ስራ ጎብኝተዋል። በምሽቱ ጉብኝት የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሮ ነፃነት…

የአንዳንድ መንግስታትን የሀሰት ትርክት ውርጅብኝ በኢትዮጵያውያን ትግል ተቋቁመናል- አምባሳደር ተፈሪ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአለም አቀፍ ደረጃ የተቀናጀ የሚዲያና የአንዳንድ መንግስታትን የሀሰት ትርክት ውርጅብኝ በኢትዮጵያውያን ትግል ተቋቁመናል ሲሉ በእንግሊዝ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈሪ መለሰ ተናግረዋል፡፡ አምባሳደሩ ይሄንን ያሉት÷ ‘ኢትዮጵያን እናድን’ በሚል መሪ…