Fana: At a Speed of Life!

በጂቡቲ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የበቃ ዘመቻን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የበቃ ዘመቻን ተቀላቅለዋል፡፡ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በአሸባሪው ህወሓት አረመኔያዊ ጥቃት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም መንግስት…

በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለውን ጫና በመቃወም ሰልፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው እንዲሁም በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለውን ጫና በመቃወም ሰልፍ አደረጉ። ሰልፈኞቹ በኢትዮጵያ ላይ የሚደረጉ ገደብ የለሽ ጫና እና…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህር ዳር ከተማ እና ሃዲያ ሆሳዕና ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገዋል። ዛሬ በተካሄዱት ሁለት ጨዋታዎች ባህር ዳር ከተማ እና ሃዲያ ሆሳዕና ድል ቀንቷቸዋል። ባህር ዳር ከተማን ከወላይታ ዲቻ ባገናኘው ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ 3 ለ 1…

በኮምቦልቻ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮምቦልቻ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለፀ፡፡ የጥገና ባለሙያዎች ከከሚሴ ኮምቦልቻና ደሴ የሚሄደውን የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጠግነው አጠናቀዋል። የመስመር ጥገናው መጠናቀቅን ተከትሎ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመከላከያ ሰራዊት ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የሰንጋዎች፣ እሽግ ውሀዎች፣ የደረቅ ምግቦችና የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ለመከላከያ ሠራዊት በወሎና በሃርቡ ግንባር በመገኘት ድጋፍ አድርጓል። የአዲስ አበባ ከተማ…

አሸባሪው ህወሓት የወሎ ዩኒቨርሲቲን አውድሟል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ትውልድ የሚገነባባቸውን ተቋማት ማውደሙን የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር መንገሻ አየነ ገለጹ። የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሶስቱም ካምፓሶች በአሸባሪው ህወሓት ሙሉ ለሙሉ ዘረፋና ውድመት ተፈፅሞባቸዋል ብለዋል። በወሎ ወረራ…

የኢትዮጵያን ወዳጅነት ማጣት ለአሜሪካ ትልቁ ስትራቴጂያዊ ውድቀት ነው- ቶማስ ማዉንቴን

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 1፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አሜሪካ ኢትዮጵያን በዲፕሎማሲ ያጣችበት ሁነት ከኢራን ቀጥሎ ትልቁ የስትራቴጂክ ውድቀት መሆኑን የካዉንተር ፓንች መፅሄት አምደኛ ቶማስ ማዉንቴን ገለጸ። ለረጅም አመታት በአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ ላይ የተመራመሩትና የጻፉት ቶማስ ማዉንቴን…

እስራኤል የኢትዮጵያን የተፈጥሮ ሀብት ለማልማትና ለማበልጸግ የበኩሏን ሚና እንደምትወጣ አረጋገጠች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በውሃ፣ በመስኖና በግብርና ቴክኖሎጂዎች ያላትን ልምድ በማካፈልና በማልማት ለኢትዮጵያ ዕድገት የበኩላችንን ሚና እንወጣለን ሲሉ የእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱ አረጋገጡ፡፡ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ…

ብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤቱ በወቅታዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በሀገሪቱ ወቅታዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያየ። የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት እንዳስታወቀው ምክር ቤቱ ውይይት በማድረግ ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል።

በአማራ ክልል በህወሓት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ሥራ ለማስጀመር ከ11 ቢሊየን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በአሸባሪው በህወሓት የወደሙ ከ4 ሺህ የሚበልጡ የትምህርት ተቋማትን መልሶ ሥራ ለማስጀመር ከ11 ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡ አሸባሪው ህወሓት በክልሉ ያወደማቸው የትምህርት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት በሚቻልበት ሁኔታ…