የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት በግንባር በመገኘት ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ Feven Bishaw Dec 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤትና የኢንዱስትሪ ልማት ኮርፖሬሽን ለመከላከያ ሠራዊት ከ28 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለመከላከያ ሰራዊት ከ18…
ቢዝነስ በእሁድ ገበያ ከ48 ሚሊየን ብር በላይ የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶች ግብይት ተፈፅሟል – የመዲናዋ ህብረት ስራ ኤጀንሲ Feven Bishaw Dec 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእሁድ ገበያ ከ48 ሚሊየን ብር በላይ የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶች ግብይት መፈጸሙን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ 7ኛ ሳምንቱን በያዘው የእሁድ ገበያ በተመጣጣኝ ዋጋ የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽብር ቡድኑ በወረራቸው አካባቢዎች ላይ ያደረሰው ጉዳት ግቡ ኢትዮጵያን ማፍረስ መሆኑን ያሳያል-ዶ/ር ይልቃል ከፋለ Feven Bishaw Dec 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በደሴና ኮምቦልቻ ከተሞች ህወሓት በፈፀመው ወራረ ምክንያት የወደሙ የመንግስትና የግል ተቋማትን ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ የህወሓት የሽብር ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ወጣቶች መከላከያ ሠራዊትን እንዲቀላቀሉ ጥሪ ቀረበ Feven Bishaw Dec 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ወጣቶች መከላከያ ሠራዊትን በመቀላቀል ጠላትን እንዲያጠፉና ሀገርን በዘላቂነት እንዲያስከብሩ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ጥሪ አቀረቡ፡፡ የአማራ ወጣቶች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ በባሕር ዳር ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና መካነሰላም እና ከላላ ከተሞች የኤሌክትሪክ ኃይል አገኙ Feven Bishaw Dec 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መካነሰላም እና ከላላ ከተሞች ተቋርጦባቸው የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል ማግኘታቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በአሸባሪው ቡድን የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት የወደመባቸው ከተሞች የኤሌክትሪክ አስተላላፊ መስመሮችንና ምሰሶዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Dec 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ተደረገ፡፡ የአማራ ክልል መልሶ ማቋቋምና ልማት ድርጅት (አመልድ) ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች 5 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የአይነት ድጋፍ አድርጓል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪው ምርቱን ለውጭ ገበያ በማቅረብ ከእቅድ በላይ አሳክቷል- የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር Feven Bishaw Dec 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪዎች ምርታቸውን ለውጭ ገበያ በማቅረብ ባለፉት አምስት ወራት የእቅዳቸውን 120 በመቶ ማሳካታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በሞጆ እና አዳማ የሚገኙ የቆዳ እና የጨርቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሃት የአፋርን መሬት በመያዝ ለመደራደሪያ ለማቅረብ ማሰቡ መቀበሪያውን አፋጥኗል – አቶ አወል አርባ Feven Bishaw Dec 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሃት የአፋርን መሬት በመያዝ ለመደራደሪያ ለማቅረብ ማሰቡ መቀበሪያውን አፋጥኗል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ተናገሩ፡፡ የደቡብ ክልል ለአፋር ክልል 52 ሚሊየን ብር የአይነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደሴ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኘች Feven Bishaw Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታሪካዊቷ የደሴ ከተማ የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማኔጅመንትና የቴክኒክ ሰራተኞች ባደረጉት ርብርብ ዛሬ ማታ 4:30 ላይ በድጋሚ ኤሌክትሪክ አግኝታለች። የክልሉ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከከፍተኛ አመራር ጀምሮ ሁሉም ሰራተኞች ወደ ቀየው…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደህንነት የስራ ሃላፊዎች ላይ ፍርድ እና ብይን ተሰጠ Feven Bishaw Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ጌታቸው አሰፋ ፣ ያሬድ ዘሪሁን እና ሌሎች 24 ተከሳሾች ላይ ፍርድ እና ብይን ተሰጠ ። ተከሳሾቹ ከ1984 ዓ.ም እስከ 2010 ዓ.ም ባሉት ጊዜያት ውስጥ በቀድሞው የብሔራዊ መረጃና…