የሀገር ውስጥ ዜና የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ለመከላከያ ሰራዊት የአይነትና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ለመከላከያ ሰራዊት 45 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የአይነት እና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። ዩኒቨርሲቲው÷ 1መቶ ኩንታል ስኳር፣ 1መቶ ኩንታል ጤፍ ፣ 50 ዘመናዊ አልጋ ፣ 200 ብርድልብስ እና 40…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ ለመከላከያ ሰራዊት ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት 13 ሺህ 806 ብርድ ልብስ እና 5 ሺህ አንሶላ ለመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በድጋፉ ወቅት የኮርፖሬሽኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ ሚ ዐቢይ በግንባር ለመፋለም ማቅናታቸው ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት መከበር የገቡትን ቃል በተግባር ያሳዩበት ነው – ምሁራን Feven Bishaw Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አለማፍረስ የመጣን ጠላት በግንባር ለመፋለም ዛሬ ማቅናታቸው ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት መከበር የገቡትን ቃል በተግባር ያሳዩበት የታሪክ ምዕራፍ ነው ሲሉ የፖለቲካ ዘርፍ ምሁራን ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሃት የሽብር ቡድን በአዲስ አበባ እና በዙሪያው ለሽብር ተግባር ያሰማራቸው ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Feven Bishaw Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃት የሽብር ቡድን በአዲስ አበባ እና በዙሪያው ለሽብር ተግባር ያሰማራቸው ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ። በከተሞች በህብረተሰቡ ውስጥ በተለያዩ መንገዶች በመመሳሰል እንዲገቡ በማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ አገሩን ለመታደግ ወደ ግንባር ለመዝመት ወሰነ Feven Bishaw Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ ተከትሎ አገሩን ለመታደግ ወደ ግንባር ለመዝመት መወሰኑን አስታውቋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ውሳኔ ትክክል ነው ያለው አትሌት ፈይሳ በዚህ ሰአት በአገራችን ላይ የተቃጣውን ችግር ልክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች በሸዋሮቢት ግንባር እየተፋለመ ያለውን ሰራዊት አበረታቱ Feven Bishaw Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች በሸዋሮቢት ግንባር በአካል በመገኘት አሸባሪዎችን እየተፋለመ ያለውን ሰራዊት አበረታቱ። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከጀግናው የሀገር መከላከያና ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት አሸባሪውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪው ህወሓት አክቲቪስቶችና ደጋፊ የምዕራባዊያን ሚዲያዎች “ሁመራ ማሳከር” የሚል ሀሰተኛ ዘመቻ ለመጀመር ዝግጅት ማጠናቀቃቸው… Feven Bishaw Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሓት አክቲቪስቶችና ደጋፊ የምዕራባዊያን ሚዲያዎች "ሁመራ ማሳከር" የሚል ሀሰተኛ ዘመቻ ከዚህ በፊት እንዳደረጉት ሁሉ ለመጀመር ዝግጅት ማጠናቀቃቸው ተደርሶበታል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ ትናንት ኬንያዊው የደህንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳንባ ምች ለህፃናት ሞት ቀዳሚ መንስኤ መሆኑ ተገለጸ Feven Bishaw Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "የአየር ብክለትን በመቀነስ፣ መሰረታዊ የጤና እና የስርዓተ ምግብ አገልግሎቶች ጥራትን በማሻሻል በሳምባ ምች የሚሞቱ ህፃናትን እናትርፍ" በሚል መሪ ቃል የዓለም የሳንባ ምች ቀን በጅግጅጋ ከተማ ተከብሯል። የሶማሌ ክልል ጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና በምርት ዘመኑ በመኸር ልማት 13 ሚሊየን ሄክታር መሬት ለማልማት ታቅዶ እየተሰራ ነው Feven Bishaw Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013/14 የምርት ዘመን በመኸር ልማት 13 ሚሊየን ሄክታር መሬት ለማልማት ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግስት ኮሙኒኬሽ አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራባውያንን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በእስራኤል ተካሄደ Feven Bishaw Nov 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራባውያንን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በእስራኤል ተካሂዷል፡፡ በእስራኤል የሚኖሩ ትውልድ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያን ምዕራባውያን በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉት ጫና እንዲያቆሙ፣ እስራኤል ለኢትዮጵያ መንግስት የምትሰጠው ድጋፍ…