Fana: At a Speed of Life!

የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ በሚደረገው የመንግስት ምስረታ ላይ ይገኛሉ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ሙሃሙዱ ቡሃሪ ነገ በሚካሄደው የመንግስት ምስረታ ስነ-ስርዓት ላይ ለመታደም በአዲስ አበባ እንደሚገኙ የናይጄሪያ ጋርዲያን ዘገባ አመለከተ።…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ ሚሊየኖች የተሳተፉበት የሆራ አርሰዴ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ሚሊየኖች የተሳተፉበት የሆራ አርሰዴ በዓል በተረጋጋ ሁኔታና ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቀረቡ፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ በዓሉ በሰላም መጠናቀቁን…

የሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል በሰላም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሆራ አርሰዴ ኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ ተከብሮ በሰላም መጠናቀቁን የኦሮሚያ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ ዓመታዊው የሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል ከሁሉም የኦሮሚያ ዞኖችና ከሌሎች የአገራችን ክፍሎች የመጡ የተለያዩ የበዓሉ…

ባህር ኃይሉ የሠለጠነ ባለሙያ በማፍራት ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢፌዲሪ ባህር ሃይል ከተመሰረተ አጭር ጊዜ ቢሆንም ተቋሙ የሚፈልገውን የሰለጠነ የባህር ኃይል ባለሙያ በማፍራት ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያደረገ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የባህር ኃይል መሠረታዊ ባህርተኞች ማሰልጠኛ ማዕከል ም/አዛዥ ኮማንደር…

የመተከል ዞንና የፓዊ ወረዳ የብልፅግና ፖርቲ ሴቶች ሊግ ለመከላከያ ሰራዊት የስንቅ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የመተከል ዞን እና የፓዊ ወረዳ የብልፅግና ፖርቲ ሴቶች ሊግ ለመከላከያ ሰራዊት የተለያዩ የደረቅ ስንቅ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የተዘጋጀውን ደረቅ ስንቅ የተረከቡት በስፍራው የሚገኝ የሰራዊት ክፍል ምክትል አዛዥ ለአፕሬሽናል ኮሎኔል መልካሙ በየነ…

የምክር ቤቱ አባላት የህገ መንግሥት የበላይነት እንዲረጋገጥና ህብረ ብሔራዊነትን ለማጠናከር ሊሰሩ ይገባል

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ)የምክር ቤቱ አባላት የህገ መንግሥት የበላይነት እንዲረጋገጥና ህብረ ብሔራዊነትን ለማጠናከር ሊሰሩ ይገባል ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለስድስተኛው የፖርላማ ዘመን ለምክር ቤቱ አባላት ስልጠና…

በጌዴኦ ዞን የጣለው ከባድ ዝናብ በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በጌዴኦ ዞን ይርጋ ጨፌ ወረዳ ጭቶ፣ ዶማርሶና ቡዱቅሳ በሚባሉ ቀበሌዎች በጣለው ከባድ ዝናብ የአንድ ሰዉ ህይወት ሲያልፍ 39 አባወራዎች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸው ተገለፀ፡፡ የይርጋጨፌ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ዮሐንስ ታደሰ÷ ትናንት በጣለዉ…

ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በአዲሱ መንግስት ምስረታ ሥነ-ስርዓት ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ)ዋና ፀሃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በአዲሱ መንግስት ምስረታ ሥነ-ስርዓት ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል። ዶክተር ወርቅነህ ቦሌ አለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ…

የሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ ለማክበር አባገዳዎችንና አደ ሲንቄዎችን ጭምሮ ከተለያዩ የኦሮሚያ ዞኖች የመጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች አስቀድመው በከተማዋ ታድመዋል፡፡…

የትምህርት ሚኒስቴር ከሮተሪ ኢንተርናሽናል ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ከሮተሪ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጋር በትምህርቱ ዘርፍ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ የመግባቢያ ሰነዱ በንጹህ ውሃ አቅርቦትና በሌሎችም ትምህርት ነክ ጉዳዮች በጋራ…