Fana: At a Speed of Life!

የሲዳማ ክልል መንግስት የምስረታ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የሲዳማ ክልል መንግስት የምስረታ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በክልሉ ምክር ቤት የእለቱ ጉባዔ በ6ተኛው ሀገራዊ ምርጫ የተመረጡት 190ውም የሲዳማ ክልል ህዝብ ተወካዮች ህዝቡን በታማኝነት ለማገልገል ቃለመሃላ…

የሲዳማ ክልል ሰዉ ሃበት ልማት ቢሮ በ2013 ዓ.ም የተሻለ አፈጻጸም ላላቸው መዋቅሮች እዉቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣መሰከረም18፣2014 (ኤፍ ቢሲ)የሲዳማ ክልል ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ በ2013 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም የተሻለ አፈፃፀም ላላቸው መዋቅሮች እና ግንባር ቀደም ፈፃሚዎች ዕውቅና የመስጠት ስነ-ስርዓት ተካሄደ። በመርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ…

ከተማ አስተዳደሩ የነዋሪችን የለውጥና የልማት ፍላጎቶች በመለየት ተገቢውን ምላሽ ይሰጣል -ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የነዋሪችን የለውጥና የልማት ፍላጎቶች በመለየት ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት ያለውን ቁርጠኝነት ገልፀዋል፡፡ አዲሱ የአዲስ አበባ…

ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የተመራው ልዑክ ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገርና ከሌሌች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡ ልዑኩ በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን የህወሃት የጥፋት ቡድን ባደረሰው ጉዳት…

አቶ አገኘሁ ተሻገር የመስቀል ደመራ በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸው የመስቀል ደመራ በዓልን ሁሌም የምናከብረው የመከራ ዘመን አልፎ የዕረፍትና የሰላም…

ጠ/ሚ ዐቢይ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላማዊ ሁኔታ እንዲከበር አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላማዊ ሁኔታ እንዲከበር አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው ÷የመስቀል ደመራ በዓልን በደማቅ ሁኔታ ለምታከብሩ ሁሉ መልካም ምኞቴ ይድረስ…

የመስቀል በዓል ሃይማኖታዊ እሴት በመጠበቅ ለቀጣዩ ትውልድ ማሰተላለፍ ይገባል – ዶ/ር ሂሩት ካሳው

አዲስ አበባ፣መስከረም 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ከአባቶቻችን የተረከብነውን የመስቀል በዓልም ሃይማኖታዊ እሴቱን በመጠበቅ ለቀጣዩ ትውልድ ማሰተላለፍ እንደሚገባ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሰዉ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት በአዲስ አበባ መሰቀል አደባባይ…

የኢትዮጵያ እውነት እንደ ደመራው ብርሃን መድመቁ አይቀሬ ነው-ም/ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገራችንን እውነት ሊጋርዱና ሊያጠለሹ የሚሞክሩ የውስጥና የውጭ ሃይሎች ሙከራ ቢያደርጉም የኢትዮጵያ እውነት እንደ ደመራው ብርሃን መድመቁ አይቀሬ ነው ሲሉ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፤መስከረም 16፤ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከህንድ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብህራህማን ጃይሻንካር ጋር ተወያይተዋል። ውይይታቸው በታላቁ የህዳሴ ግድብ እና በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ሲሆን÷ የጋራ ጠቀሜታ ባላቸው…

በዓለም ላይ ሰላም፣ ፍቅርና አንድነት እንዲሰፍን ጠንክረን እንስራ- ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ በዓለም ላይ ሰላም፣ ፍቅርና አንድነት እንዲሰፍን ጠንክረን እንስራ ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል። የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ…