የሀገር ውስጥ ዜና አሲያ ከማል የአፋር ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ሆነው ተመረጡ Feven Bishaw Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል እያካሄደ ባለው የክልሉ መንግስት ምስረታ ጉባኤ አሲያ ከማልን ዋና አፈ ጉባኤ አድርጎ መርጧል፡፡ መይረም መሀመድ አሓው ደግሞ ምክትል አፈጉባኤ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ በአሊ ሹምባሃሪ ወቅታዊ፣ትኩስ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል ምክር ቤት የመስራች ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ Feven Bishaw Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት የመጀመሪያ መስራች ጉባዔውን በሰመራ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው የተለያዩ ሹመቶች ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ …
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ከአለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር የአፍሪካና መካከለኛው ምስራቅ አካባቢ ም/ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ከአለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር የአፍሪካና መካከለኛው ምስራቅ አካባቢ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሚል አሌአዋዲህን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው በዋናነት በኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፍ ባለው ወቅታዊና…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ቡድን ሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን ለማውደም ያደረገው ሙከራ መክሸፉ ተገለጸ Feven Bishaw Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ቡድን ሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን በምሽግነት ለመጠቀምና ለማውደም ያደረገው ሙከራ በማኅበረሰቡና በጸጥታ ኃይሉ መክሸፉን የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎችና የዘርፉ ባለሙያዎች ገለጹ። "ቱሪዝም ለሁለንተናዊ እድገት" በሚል መሪ ቃል የቱሪስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለስድስት ኩባንያዎች የከፍተኛ ማዕድን ምርት ፈቃድ ተሰጠ Feven Bishaw Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለስድስት ኩባንያዎች የከፍተኛ ማዕድን ምርት ፈቃድ መሰጠቱን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ስምምነቱን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና የኩባንያዎቹ ስራ አስኪያዎች ተፈራርመዋል፡፡ ኩባንያዎቹ ፈቃድ የተሰጣቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተመረጡ Feven Bishaw Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አቶ ደስታ ሌዳሞን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ መረጠ፡፡ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን በማካሄድ ላይ ነው ፡፡ የክልሉ ምክር ቤትም አቶ ደስታ ሌዳሞን የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኡመድ ኡጅሉ የጋምቤላ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሆነው ተመረጡ Feven Bishaw Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው የክልሉ መንግስት ምስረታ ጉባኤ አቶ ኡመድ ኡጅሉን የጋምቤላ ክልል ርእሰ መስተዳድር አድርጎ መርጧል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩም በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አማካኝነት ቃለ መሀላ ፈፅመዋል…
የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ ባንቺአየሁ ድንገታ የጋምቤላ ክልል አፈጉባኤ ሆነው ተመረጡ Feven Bishaw Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው የክልሉ መንግስት ምስረታ ጉባኤ ወይዘሮ ባንቺአየሁ ድንገታን የምክር ቤቱ አፈጉባኤ አድርጎ መርጧል፡፡ አዲሷ ተሿሚ በክልሉ ጠቅላይ ፍርድቤት ፕሬዚዳንት አማካኝነት ቃለ መሀላ ፈፅመዋል ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አደም ፋራህ ድምፅ ሰጡ Feven Bishaw Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አደም ፋራህ በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሶማሌ ክልል ሽንሌ የምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምፅ ሰጥተዋል፡፡ ድምፃቸውን በሰጡበት ወቅትም÷ እስካሁን ባለው ሂደት ደስተኛ መሆናቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ ፋንታዬ ከበደ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ሆነው ተመረጡ Feven Bishaw Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወይዘሮ ፋንታዬ ከበደ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ የሲዳማ ክልል መንግስት የምስረታ ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው ወይዘሮ ፋንታዬ ከበደ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ…