የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል የመስቀል በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Feven Bishaw Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፤መስከረም 16፤ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የሀረሪ ክልል የመስቀል በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ክልሉ በመልዕክቱ የሀገርን ህልውና ለማስጠበቅ የህይወት መስዋዕትነት እየከፈለ ላለው የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት፣ ለክልል የፀጥታ አባላትን…
የሀገር ውስጥ ዜና በወረራው የወደሙ የጤና ተቋማትን ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ ነው-ዶ/ር ሊያ ታደሰ Feven Bishaw Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አማራና በአፋር ክልሎች በወረራው የወደሙ ጤና ተቋማትን ወደ ስራ ለማስገባትና ለተፈናቃይ ወገኖችን የጤና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ከክልል መንግስታት ጋር እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናገሩ። በጤና ሚኒስትሯ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል ደመራ በዓል በመላው ኢትዮጵያ ተከብሮ ዋለ Feven Bishaw Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በመላው ኢትዮጵያ ተከብሮ ውሏል፡፡ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይም በዓሉ የተከበረ ሲሆን÷ በክብረ በዓሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በተለያዩ ግዳጅ ላይ ተሰማርተው ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ላይ የሚገኙ የፖሊስ አባላትን ጎበኙ Feven Bishaw Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ሪፈራል ሆስፒታል ተገኝተው በተለያዩ ግዳጅ ላይ ተሰማርተው ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ላይ የሚገኙ የፖሊስ አባላትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ከርዕሰ መስተዳድሩ በተጨማሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጉበኙ Feven Bishaw Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ በኢንዱስትሪ ፓርኩ የተለያዩ ፋብሪካዎችን የስራ እንቅስቃሴ መመልከታቸውን ኢቢሲ ዘግቧል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በሚዛን ግቢ ያስተማራቸውን ተማሪዎች በነገው ዕለት ያስመርቃል Feven Bishaw Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በሚዛን ግቢ ሲያስተምራቸው የቆየውን ከ1 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎች በነገው ዕለት ያስመርቃል፡፡ ተመራቂዎቹ በመደበኛና በተከታታይ በማህበራዊ ሳይንስ ፣በግብርና እና በተፈጥሮ ሃብት እንዲሁም በህግ ትምህርት ክፍል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ተደርጓል Feven Bishaw Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 14፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን የፀጥታ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ዝግጅት ከመደረጉም ባሻገር ለፀጥታ ኃይሉ በበጎ ፈቃደኝነት አጋዥ የሆኑ በቅርቡ የተመረቁ ከ27ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል፣ የኢሬቻ በዓላትና የመንግስት ምስረታ ስነ-ስርዓት ያለ ምንም የፀጥታ ችግር እንዲከወኑ ዝግጅት ተጠናቋል-የፌደራል ፖሊስ Feven Bishaw Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 14፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመስቀል፣ ከኢሬቻ በዓላትና ከመንግስት ምስረታ ስነ-ስርዓት በፊትና በኋላ ሊከሰቱ የሚችሉ የፀጥታ ችግሮችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር፣ ችግር ከተከሰተ ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ከኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ወርቁ አይተነው ከጎንደር ከተማ የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነው ከጎንደር ከተማ የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ የህብረተሰብ ተወካዮቹ ባለሀብቱ በወቅታዊ የህልውና ዘመቻ እያደረገ ያለውን ድጋፍ በተመለከተ ምስጋና አቅርበዋል። ጎንደር ከተማ ያለውን ምቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር “የነጩ ፓስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተመንግስት” ዘመቻን ተቀላቀሉ Feven Bishaw Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ፣ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱና የተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች "የነጩ ፓስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተመንግስት" ዘመቻን ተቀላቅለዋል፡፡ የአሜሪካ መንግስት የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ፣…