የሀገር ውስጥ ዜና ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በአገር ውስጥ ለመተካት የቀረጥና ታክስ ማሻሻያ መመሪያ ይፋ ሆነ Feven Bishaw Aug 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአምራች ዘርፉን በመደገፍ ከውጭ የሚገቡ ምርቶች በአገር ውስጥ ለመተካት የሚያስችል የሸቀጦች አመዳደብ ሥርዓት እውን የሚያደርግ የቀረጥና ታክስ ማሻሻያ መመሪያ ማሻሻያ ይፋ ሆኗል፡፡ መመሪያው ከገንዘብ ሚኒስቴር፣ ከገቢዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ትህነግ ከ“አልቃይዳ እና አይኤስ” የበለጠ የሽብር ድርጊት መፈጸሙ ተገለጸ Feven Bishaw Aug 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሽብር ድርጊት በመፈጸም አሸባሪው ትህነግ ከአልቃይዳ እና አይኤስ የበለጠ አሰቃቂ እና አስነዋሪ ድርጊቶችን የፈጸመ መሆኑን የአማራ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር፣ ከኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ Feven Bishaw Aug 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ፣ ከኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ ሶስተኛውን የዩኒቨርሲዎች ተልዕኮ ከግብ ለማድረስ፣ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉም ዜጋ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን እንዲደግፍ ጥሪ ቀረበ Feven Bishaw Aug 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ሊደግፍ እንደሚገባ ለሠራዊቱ ድጋፍ ለማሰባሰብ የተቋቋመው የሀብት አሰባሳቢ ብሔራዊ ኮሚቴ ጥሪ አቅርቧል። ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችል 6800 የአጭር ጽሁፍ…
ስፓርት በቶኪዮ ኦሊምፒክ ዛሬ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሶስት የፍጻሜ ውድድሮች Feven Bishaw Aug 6, 2021 0 ይሳተፋሉ አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቶኪዮ ኦሊምፒክ ዛሬ የ5 ሺህ ሜትር የወንዶች፣ 1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶችና የ20 ኪሎ ሜትር እርምጃ የሴቶች የፍፃሜ ውድድር ይካሄዳል፡፡ በዚህም ረፋድ 4 ሰአት ከ30 በ20 ኪሎ ሜትር የእርምጃ ውድድር የኋልዬ በለጠው ትወዳደራለች።…
የሀገር ውስጥ ዜና በ4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ መሰረታዊ ሸቀጦች በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲቀርቡ ተደርገዋል Feven Bishaw Aug 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁሉም ክልሎች በ4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ መሰረታዊ ሸቀጦች በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲቀርቡ መደረጉን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የዋጋ ውድነቱን ለመፍታት እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎችን በተመለከተ እንደገለፀው÷ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል የዋጋ ንረት እንዲባባስ ባደረጉ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው Feven Bishaw Aug 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ምርቶችን በመደበቅ የዋጋ ንረት እንዲባባስ ባደረጉ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የክልሉ የሀረሪ ክልል ንግድና ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲ ኃላፊ አቶ ቡሽራ አሊዪ እንደገለፁት÷ እንደ ሀገር የተከሰተ የዋጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Aug 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ጭናክሰን ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የወረዳው ፖሊስ አስታወቀ፡፡ አደጋው ዛሬ ከቀኑ 5 ሰዓት አካባቢ ከቆቦ ቀበሌ ወደ ጭናክሰን ከተማ 29 ሰዎችንና እህል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከቻይናው የኢኮኖሚና ንግድ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Aug 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከቻይናው የኢኮኖሚና ንግድ ጉዳዮች ሚኒስትር ከሆኑት ያንግ ዪ ሃንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የኢትዮጵያ የንግድ ዘርፍ በማሻሻል ባለሃብቶችን የመሳብ እና የማሳደግ ስራን መስራት፣ የሴክተሩን…
ፋና ስብስብ በጭሮ ከተማ አንዲት እናት አራት ልጆችን ተገላገለች Feven Bishaw Aug 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሃረርጌ ዞን በጭሮ ከተማ አንዲት እናት አራት ልጆችን በሰላም ተገላግላለች፡፡ ፈሪያ ሸምሰዲን የተባለችው እቺ እናት ሁለት ሴት እና ሁለት ወንድ ልጆችን በጭሮ ሆስፒታል በሰላም መገላገሏ ተሰምቷል፡፡…