Fana: At a Speed of Life!

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የትህነግን ርዝራዦች የጥፋት ተልዕኮ ለማክሸፍ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የትህነግን የሽብር ቡድን የጥፋት ተልዕኮ ለማክሸፍ የጸጥታ ሃይሉንና ህብረተሰቡን ባሳተፈ መልኩ እየሠራ እንደሚገኝ የክልሉ በብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤት ሃላፊው…

የጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በነገው እለት ያስመርቃል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ከ 3 ሺህ በላይ ተማሪዎች በነገው እለት ያስመርቃል፡፡ ዩኒቨርስቲው በመደበኛ፣ በተከታታይ፣ በርቀትና በክረምት መርሃግብሮች ያሰለጠናቸውን 3 ሺህ 388 ተማሪዎች ነው የሚያስመርቀው።…

የአካል ጉዳተኞችን መብትና ጥቅም ለማስከበር በእውቀት የተደገፈ የአካታችነት ስራ መስራት እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካል ጉዳተኞችን አሳማኝና ብቁ የሆነ የፖሊሲ፣ የልማት ዕቅድና ስትራቴጅ፣ የህግ ማዕቀፎችና አሰራሮች አካታችነት ላይ ያተኮረ የህግ ባለሙያዎች መድረክ ዛሬ በአዳማ ከተማ ተጀምሯል። የፌዴራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ ምክትል ጠቅላይ አቃቢ ህግ ፍቃዱ…

በቶኪዮ ኦሊምፒክ 1500 ሜትር ሴቶች ውድድር የተሳተፈችው አትሌት ፍሬወይኒ ሃይሉ 4ኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቀቀች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ 1500 ሜትር ሴቶች ውድድር የተሳተፈችው አትሌት ፍሬወይኒ ሃይሉ 4ኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቃለች፡፡ በውድድሩ ኬንያዊቷ ፌዝ ኪፕዬጎን የኦሎምፒኩን ሪከርድ በመስበር ስታሸንፍ እንግሊዛዊቷ አትሌት ሙዪር ሁለተኛ ወጥታለች፡፡…

በ2014 አዲሱ ስርአተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ ይጀምራል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር በመጪው የትምህርት ዘመን በተመረጡ ትምህርት ቤቶች የአዲሱን ስርአተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ እንደሚጀመር አስታወቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በአሁኑ ሰዓት በስርዓተ- ትምህርት ዝግጅት ክልሎች ያሉበትን ሁኔታ እየገምገመ ይገኛል።…

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጋና እና ከዚምባቡዌ አቻው ጋር ላለበት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት ለ28 ተጫዋቾች የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጥሪ አድርገዋል፡፡ በዚህም ከኢትዮጵያ ቡና አስራት ቱንጆ ፣አማኑኤል ዮሀንስ፣…

የኢትዮጵያ ሀይልና የሶማሊያ መከላከያ ሰራዊት በጋራ በወሰዱት እርምጃ የአልሸባብ ቡደን ተደመሰሰ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ሶማልያ ዋጅድ እና አካባቢው ላይ ድጋፍ በመስጠት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሀይልና የሶማሊያ መከላከያ ሰራዊት በጥምር በወሰዱት እርምጃ የአልሸባብ ቡድን መደምሰሱ ተገለፀ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ሶማልያ…

አገልግሎት ከማይሰጡ ንብረቶች ከ72 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በ2013 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ የተለያዩ ንብረቶችን በማስወገድ 72 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የተቋሙ የንብረት አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሥራ አስኪያጅ አቶ አበበ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሐፈት ቤት ሠራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመስጠት ወሰኑ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሐፈት ቤት ሠራተኞች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለመደገፍ የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመስጠት መወሰናቸው ተገለፀ፡፡ ሰራተኞቹ ለቀረበው ሀገራዊ ጥሪ ምላሽ በመስጠትና የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለመደገፍ ነው የአንድ ወር…

አርቲስት ታምሩ ብርሀኑ ከ200 ሺህ በላይ ብር የሚገመት ቁሳቁስ ለደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አርቲስት ታምሩ ብርሀኑ ከ200 ሺህ በላይ ብር የሚገመት ቁሳቁስ ለደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ፡፡ አርቲስቱ በሆስፒታሉ ተገኝቶም የቆሰሉ የአገር መከላከያ ሰራዊት ፣የክልል ልዩ ሀይል አባላትና ሚሊሻዎችን…