የነበሩ ግዳጆችን በድል ለመወጣት የህዝቡ ድጋፍ የሞራል ስንቅ ሆኖናል – ብ/ጀነራል አስፋው ማመጫ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃገር መከላከያ ሰራዊት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና ከየካ ክፍለ ከተማ ጋር በመሆን ኢትዮጵያን እናልብሳት በሚል የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር አከናውነዋል፡፡
የመከላከያ ኢንዶክትሬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ተወካይ ብርጋዴር…