የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት እና የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በሀረር ከተማ ችግኝ ተከሉ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በሀገሪ ከተማ ችግኝ ተክለዋል፡፡
በመርሃ ግብሩ የሀረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ…