Fana: At a Speed of Life!

2 ሺህ 631 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 2 ሺህ 631 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል። በዚህም በትናትናው ዕለት 2 ሺህ 631 ዜጎች ወደ…

የኳታሩ ባላድና ኩባንያ በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት መሰማራት እንደሚፈልግ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኳታሩ ወተት እና የወተት ውጤቶች አምራች የሆነው ባላድና ኩባንያ በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት መሰማራት እንደሚፈልግ ገለጸ:: ኩባንያው በእንስሳት እርባታ፣ በወተትና የወተት ውጤቶች አመራረት፣ የምርት አስተሻሸግ ሂደትና ዘመናዊ…

አምባሳደር ይበልጣል በሱዳን ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከአለም የምግብ ፕሮግራም ዳይሬክተር ኤዲ ሮው ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ አምባሳደር ይበልጣል ስለ ትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ፣…

በ800 ሚሊየን ብር ለሚገነባው የሐዋሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ልህቀት ማዕከል የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ800 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው የሐዋሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ልህቀት ማዕከል የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ። የመሰረተ ድንጋዩን ያስቀመጡት የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ…

ለሰላም የሚከፈል ማንኛውንም ነገር እንከፍላለን – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰላም የሚከፈል ማንኛውንም ነገር እንከፍላለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይአሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለምክር ቤት አባላት ለሰጡት ምላሽና ማብራሪያ ኢትዮጵያ በሰላምና በትብብር መልማት ትፈልጋለች ብለዋል፡፡…

በጋምቤላ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች መሰጠት መጀመሩን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ለፈተናው 10 ሺህ 319 ወንድ እና 7 ሺህ 639 ሴት ተማሪዎች በድምሩ 17 ሺህ 958 የቀንና የማታ ተማሪዎች…

ግድቡ የኢትዮጵያን የሀይል ችግር የሚፈታ፣ የሱዳንና የግብጽን ስጋት የሚቀንስ ነው -ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የምንከተለው ሂደት የኢትዮጵያን የሀይል ችግር የሚፈታ፣ የሱዳን እና የግብጽን ስጋት የሚቀንስ እንዲሁም በጋራ የምናድግበት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከህዝብ…

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ተመሪዎችን መቀበል ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡለትን ከ3 ሺህ በላይ አዲስ ተመሪዎችን መቀበል ጀምሯል። ዩኒቨርሲቲው ዛሬ እና ነገ ተማሪዎችን እንደሚቀበልም አስታውቋል። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ…

የሰላም ሚኒስቴር ለብሔራዊ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መሳካት አስተዋጽዖ ላበረከቱ እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ለብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልግሎት ኘሮግራም መሳካት አስተዋጽዖ ላበረከቱ ባለድርሻ አካላት እውቅና ሰጥቷል። ከኘሮግራም ቀረጻው ጀምሮ እስከ ትግበራው ተሳታፊ የነበሩ የፌዴራል ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች፣…

በግድቡ ዙሪያ አላስፈላጊ ጫና ለመፍጠር የሚደረገው ጥረት የሚፈለገውን ውጤት ሊያመጣ አይችልም-አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉሥልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ለሚገኙ የመገናኛ ብዙኃን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ወንድም…