የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ተጨማሪ ሹመት አፀደቀ Feven Bishaw Jul 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት በተጓደለው የቢሮ ሀላፊ በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው በእጩነት የቀረቡትን አቶ ቢረጋ ብርሃኑን ሹመት አፅድቋል። በዚህም አቶ ቢረጋ ብርሃኑ የደቡብ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንተርፕራይዞች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና ተግባር እኛም እንማር- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Feven Bishaw Jul 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በክብርት ዶክተር አበበች ጎበና ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንቷ ባስተላለፉት የሃዘን መግለጫ በደግነታቸውና ወደር በሌለው አዛኝነታቸው የሚታወቁት ክብርት ዶክተር አበበች…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ ምክር ቤት 2 ቢሊየን 292 ሚሊየን 810 ሺህ 681 ብር የ2013 ተጨማሪ በጀት አፀደቀ Feven Bishaw Jul 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት 2 ቢሊየን 292 ሚሊዮን 810 ሺ 681 ብር የ2013 ዓ.ም ተጨማሪ በጀት አፀደቀ። ይህ በጀት በክልሉ የገቢ አሰባሰብ መጨመሩንና የሀብትና መሰረተ ልማት ፍላጎት መጨመሩን መሠረት አድርጎ ነው ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በወረባቦ ወረዳ የተከሰተው የአንበጣ መንጋ በ3 ሺህ 400 ሄክታር መሬት ላይ ጉዳት አደረሰ Feven Bishaw Jul 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወረባቦ ወረዳ የተከሰተው የአንበጣ መንጋ በ3400 ሄክታር መሬት ላይ ጉዳት ማድረሱን የወረዳው ግብርና ጽህፈት ቤት ገለጸ። የጽህፈት ቤቱ ምክትል ሀላፊ አቶ ሙአዝ መሀመድ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት ÷ የአንበጣ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እርስቱ ይርዳው በክልሉ ምንም መሬት ሳይታረስ እንዳይቀር አሳሰቡ Feven Bishaw Jul 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው በክልሉ ምንም መሬት ሳይታረስ እንዳይቀር አሳሰቡ። ርዕሰ መስተዳድሩ የክልሉ ምክር ቤት የ5ኛ ዙር 6ኛ አመት መደበኛ ጉባዔ ላይ ንግግር አድርገዋል፡፡ በንግግራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ Feven Bishaw Jul 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ፡፡ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ለዘላለም የሚኖሩ የደግነት ተምሳሌት ውድ እናት ክብርት ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራ እያከናወኑ ነው- ሚኒስቴሩ Feven Bishaw Jul 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራ ሳያቋርጡ እያከናወኑ መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ይህንንም ሚኒስቴሩ ትግራይ ከሚገኙ ዓለምአቀፍ ተቋማት ጋር ባደረገው ክትትል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ፣ የደቡብና የአማራ ክልሎች በክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና እለፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ Feven Bishaw Jul 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ፣ የደቡብና የአማራ ክልሎች በክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና እለፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ባስተላለፉት የሃዘን መግለጫ ክብርት ዶክተር አበበች ጎበና…
የሀገር ውስጥ ዜና 32 ኩንታል ሀሺሽ ተያዘ Feven Bishaw Jul 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ በሳንጃ ጉሙሩክ ቅርንጫፍ መቆጣጠሪያ ጣቢያ 32 ኩንታል ሀሺሽ ተብሎ የሚጠራው አድንዛዥ ዕፅ ተያዘ። የጉሙሩክ ፈታሽ በለሙያ አበበ ተሜ አንደገለፁት መነሻውን ከምራዕብ ጎጃም አዴት ከተማ ወደ አብራጅራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህውሃት የሽብር ቡድን በትግራይ ከተሞች ነዋሪዎች ላይ ጥቃቶችን እያደረሰ ይገኛል- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ Feven Bishaw Jul 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህውሃት የሽብር ቡድን የመከላከያን የተናጠል ተኩስ አቁም እና ከቐለ መውጣት ተከትሎ መቐለ እና በሌሎች የትግራይ ከተሞች በመግባት በክልሉ ነዋሪ ላይ የተለያዩ ጥቃቶችን እያደረሰ እንደሚገኝ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ…