የኢትዮጵያ እና የጃፓንን የንግድ ግንኙነት ለማሻሻል በሚረዱ መንገዶች ዙሪያ ውይይት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኒቶ ታካኮ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸው የኢትዮጵያ እና የጃፓን የንግድ ግንኙነት እና በማምረቻው ዘርፍ ኢንቨስትመንትን ለማሻሻል በሚረዱ መንገዶች…