Fana: At a Speed of Life!

ከ610 ሚሊየን ዶላር በላይ የሚያወጡ ምርቶች ወደ ውጭ ተልከዋል- የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተገንብተው ወደ ሥራ ከገቡ 13 ኢንዱስትሪ ፓርኮች እስካሁን ከ610 ሚሊየን ዶላር በላይ የሚያወጡ ምርቶችን ወደ ውጭ መላክ መቻሉን ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ ማርኬቲንግና ኮሚዩኒኬሽን መምሪያ ሀላፊ…

በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን የሚገኙ ተፈጥሯዊ ሃብቶችን ለማስተዋወቅ ያለመ ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን የሚገኙ ተፈጥሯዊ ሃብቶችን ለማስተዋወቅ ያለመ ሩጫ በሮቤ ከተማ ተካሂዷል፡፡ ውድድሩ በክልሉ ቱሪዝም ኮሚሽን መዘጋጀቱ የተገለፀ ሲሆን ምክትል ኮሚሽነር አቶ አቢዩ ተሰማ ውድድሩ ዞኑ ያለውን ሃብት ለማስተዋወቅ…

የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል አንደኛ አመት የምስረታ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል አንደኛ አመት የምስረታ በዓል በአዲስ አበባ ስታዲየም እየተከበረ ይገኛል። በመርሃ ግብሩ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣የሰላም…

10ኛው አባይ ናይል ማራቶን ህዝባዊ የሩጫ ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው አባይ ናይል ማራቶን ህዝባዊ የሩጫ ውድድር በባህርዳር ከተማ ተካሄደ፡፡ በውድድሩ አንጋፋና ተተኪ አትሌቶች ከአዲስአበባ ፣ከአማራ ክልል እንዲሁም ከሌሎች ክልሎች መሳተፋቸውን የውድድሩ አዘጋጅ አትሌት መልካሙ ተገኘ…

የህወሓት ቡድን ተላላኪዎች የአገሪቱን ኢኮኖሚ ለመረበሽ በህገወጥ ተግባራት መሰማራታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ቡድን ተላላኪዎች ሀሰተኛ ገንዘቦችን በማሰራጨት ህዝቡን ተጎጂ ለማድረግና ኢኮኖሚውን ለማናጋት እየሰሩ መሆኑን የሰሜን ዕዝ የዘመቻ መምሪያ ኃላፊ ተናገሩ። ከሰሞኑ የአገር መከላከያ ሰራዊትና የፌዴራል ጸጥታ አካላት ባደረጉት…

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የመጀመሪያ ተያዥ ግለሰብ ከተገኘ ነገ አንድ ዓመት ይሆናል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ በመጀመሪያ የተያዘ ግለሰብ ከተገኘ ነገ አንድ ዓመት ይሆናል። በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ከተገኘ አንድ ዓመት በሚሞላበት ዕለት የኮሮና ቫይረስ ክትባትን መስጠት ትጀምራለች። በቻይናዋ ሁቤ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ሃዋሳ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ሲዳማ ክልል ሃዋሳ ከተማ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሃዋሳ ሲደርሱ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የሃገር ሽማግሌሎች፣የከተማው ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል…

በአዲስ አበባ ከተማ 14 ወረዳዎች “በስማርት” ወረዳነት ተደራጁ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 14 ወረዳዎች ለሰራተኞች እና ባለጉዳዮች ምቹ እና የተቀላጠፈ አገልግሎት እንዲሰጡ "በስማርት" ወረዳነት ተደራጁ፡፡ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ…