Fana: At a Speed of Life!

በሀዋሳ አሮጌ ገበያ የተነሳው የእሳት አደጋ በአንድ ሼድ ውስጥ የነበረ ሸቀጥን አወደመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀዋሳ ከተማ አሮጌ ገበያ በተነሳ የእሳት አደጋ በአንድ ሼድ ውስጥ የነበረ ሸቀጥ ሙሉ በሙሉ መውደሙ ተገለፀ። የእሳት አደጋው ሌሊት 7 ሰዓት አካባቢ ባልታወቀ ምክንያት የተነሳ ሲሆን ÷በህብረተሰቡ እንዲሁም በፀጥታ ሀይሉ ርብርብ ቃጠሎውን…

ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል ወደ መደበኛ አገልግሎት መመለሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ዛሬ በአብዛኛው የሃገሪቱ ክፍል ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ሃይል ወደ መደበኛ አገልግሎት መመለሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን ከፋና…

536 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ4 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6 ሺህ 538 የላቦራቶሪ ምርመራ 536 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል ። በዚህም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 92 ሺህ…

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተማሪዎች ምዝገባ በመጭው ሳምንት ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተማሪዎች ምዝገባ በመጭው ሳምንት እንደሚጀመር የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ምዝገባው ከጥቅምት 16 እስከ 30 ቀን 2013 ዓ.ም በየትምህርት ቤቶቹ እንደሚካሄድ ነው የትምህርት ሚኒስቴር…

አቶ ልደቱ አያሌው በቀረበባቸው ህገ መንግስቱን ለመናድ በማሰብ የሽግግር መንግስት ሰነድ በማዘጋጀት ወንጀል ክስ ላይ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያን አሰሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ልደቱ አያሌው በቀረበባቸው ህገ መንግስቱን ለመናድ በማሰብ የሽግግር መንግስት ሰነድ በማዘጋጀት ወንጀል ክስ ላይ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያን አሰሙ፡፡ ክሱ በኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምስራቅ ምድብ ወንጀል ችሎት ዛሬ በንባብ ቀርቧል፡፡…

ከ13 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ጥራታቸውን ያልጠበቁ የምግብ ምርቶች እና የሕክምና መሣሪያዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ታገዱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ13 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ጥራታቸውን ያልጠበቁ የምግብ ምርቶች እና የሕክምና መሣሪያዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ መታገዳቸውን የኢትዮጵያ የምግብ እና መድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታወቀ። ጥራታቸውን ያልጠበቁ የምግብ ምርቶች…